ኩባንያችን ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ጋር የተቀናጀ የግብርና እሴት ሰንሰለት ዳታ ሶሉሽን ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት አደረገ!
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ጋር የግብርና እሴት ሰንሰለትን የሚያዘምን በቴሌ ክላውድ የዲጂታል መሠረተ ልማት አማካኝነት ግዙፍ ሁለገብ የዳታ ማዕከል ሶሉሽን (Agriculture Value Chain Big Data Platform Solution) ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት አድርጓል፡፡
ሶሉሽኑ፣ ኩባንያችን በመላ ሀገሪቱ በዘረጋው የዲጂታል ኔትወርክ መሠረተ ልማት በመጠቀም ከአይ.ኦ.ቲ (IoT)፣ ሳተላይት፣ ሪሞት ሴንሲንግ፣ ድሮን እና ከባለሙያዎች የሚገኙ መረጃዎችን ወደ ዳታ ማዕከላችን በማስተላለፍ የዘርፉን የእሴት ሰንሰለት ለማስተሳሰር ያስችላል፡፡
ይህ ማዕከል ከግብዓት አቅራቢዎችና ከአርሶ አደሮች ጀምሮ በግብርናው ሂደት ውስጥ ያሉ የተለያዩ ተዋናዮችን በዲጂታል በማገናኘት ለመረጃ ትንተና ያገለግላል፡፡
ስምምነቱ በግብርናው ዘርፍ ምርታማነትን፣ ቅልጥፍናን፣ ጥራትን፣ ትርፋማነትንና የገበያ ትስስርን በማሳደግ የዘርፉን የእሴት ሰንሰለት በዘላቂነት ለማዘመን ጉልህ ሚና ይኖረዋል፤ በመጀመሪያው ምዕራፍም በተመረጡ ዞኖችና ወረዳዎች ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/3HJ6lOT
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU

ሰኔን ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለፍቅር የኢትዮጵያ አዕምሮ እድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎵🎸 ማለፊያ ኮንሰርት!!
ቅዳሜ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ!
የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ!
❇️ መደበኛ: 700 ብር
❇️ VIP: 2000 ብር
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ማለፊያ ኮንሰርት
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

📞🎁 በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያግኙ!
እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም በቴሌብር ሱፐርአፕ የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ በየዕለቱ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡
💥 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

በ #ዘመን_ገበያ ምን ጠፍቶ 🤷♂️
🛒 ✅ ያሻዎትን ያለድካም ባሉበት ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ይዘን ከተፍ እንላለን፡፡
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!
በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!
አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🛒 ✅ ያሻዎትን ያለድካም ባሉበት ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ይዘን ከተፍ እንላለን፡፡
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር ያገኙናል!
በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!
አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🪪 ለተረጋገጠ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!
የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#DigitalID #Fayda

🌟 ወዳጆችዎን በመጋበዝ ብቻ እስከ 10,000 ብር ይሸለሙ!!
ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም
💬 በአጭር መልእክት ወይም
🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ
መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ በተጨማሪም 50 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ በየ15 ቀኑ ታብሌቶችና ሌሎች ሽልማቶችን በሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ተሳታፊ ይሆናሉ!
🗓 እስከ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

📣🔥 እስከ 12 ወር በተራዘመ ክፍያ የመረጡትን ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ!!
በ3ወር፣ በ6ወር እንዲሁም በአንድ ዓመት ከፍለው በሚያጠናቅቁት ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ የተለያዩ ስማርት ስልኮች ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡
💁♂️ ወደ አራዳ እና ጉርድ ሾላ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ በማለት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለተጨማሪ መረጃ 6074 ይደውሉ ወይም https://bejae.et ይጎብኙ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🌍✈️ Heading Home 🇪🇹?
Make your first stop at Addis Ababa Bole International Airport and enjoy great deals on exclusive mobile visitors’ plans!
📶 Seamless Connectivity: Stay in touch from day one.
🎁 Exclusive Deals: Special offers just for visitors.
💸 Huge Savings: Save big locally & internationally.
💳 Pay Your Way: Choose the currency that works for you.
Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv
📍Available at Bole International Airport & all Ethio telecom’s service centers.
#VisitorsPlan #StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Make your first stop at Addis Ababa Bole International Airport and enjoy great deals on exclusive mobile visitors’ plans!
📶 Seamless Connectivity: Stay in touch from day one.
🎁 Exclusive Deals: Special offers just for visitors.
💸 Huge Savings: Save big locally & internationally.
💳 Pay Your Way: Choose the currency that works for you.
Read more: https://bit.ly/4cXi8Uv
📍Available at Bole International Airport & all Ethio telecom’s service centers.
#VisitorsPlan #StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የቴሌኮሙኒኬሽን ባለሙያው በሥልጠና ላይ!
1956 ዓ.ም
አዲስ አበባ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
1956 ዓ.ም
አዲስ አበባ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 ገንዘብ ወደ አገር ቤት በነጻ ይላኩ!!
በ #ቴሌብር_ሬሚት ሲልኩ ከክፍያ ነጻ ከመላክዎ ባሻገር ከተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ጋር የላኩትን ገንዘብ በፍጥነትና በቅልጥፍና እናስረክባለን፡፡
🔽 የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያ https://onelink.to/7k2x5b ያውርዱ
💸 ለወዳጅ ዘመድ በቴሌብር በኩል ይላኩ
🎁 ተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ይፍጠሩ
ቴሌብር ሬሚት: ደኅንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም ከክፍያ ነጻ!
#telebirRemit
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
በ #ቴሌብር_ሬሚት ሲልኩ ከክፍያ ነጻ ከመላክዎ ባሻገር ከተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ጋር የላኩትን ገንዘብ በፍጥነትና በቅልጥፍና እናስረክባለን፡፡
🔽 የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያ https://onelink.to/7k2x5b ያውርዱ
💸 ለወዳጅ ዘመድ በቴሌብር በኩል ይላኩ
🎁 ተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ይፍጠሩ
ቴሌብር ሬሚት: ደኅንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም ከክፍያ ነጻ!
#telebirRemit
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌟📦 በዘመን ገበያ እንዴት በቀላሉ እንገበያያለን?
ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

💵🔑 በወቢ አነስተኛ የብድር አገልግሎት ለስኬትዎ በር ይክፈቱ!!
የደንበኝነት ቆይታዎን እና የአጠቃቀም ሁኔታዎን ግምት ውስጥ በማስገባት ያለዋስትና እስከ 30,000 ብር የብድር አገልግሎት ማግኘት ያስችልዎታል፡፡
💁♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# አገልግሎቱን ያግኙ!
ℹ️ ደንብና ሁኔታዎችን ለመመልከት: https://bit.ly/42SVYAi
የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#SiinqeeBank
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

⚡️🎁 5ጂ የሞባይል ጥቅል - የተሻለ ፍጥነት፤ ለተሻለ ሕይወት!!
የ5ኛውን ትውልድ ኔትወርክ ፍጥነት የሚያጣጥሙባቸውን የ5ጂ ጥቅሎች ይሸምቱ፤ በልዩነት እየተዝናኑ ሥራዎን ያቀላጥፉ!
በተለያዩ አማራጮች
❇️ 150ጊባ በ1500 ብር
❇️ 250ጊባ በ1800 ብር
❇️ ያልተገደበ
በ*999# ፣ በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል።
ለተጨማሪ መረጃ 👉 https://bit.ly/4kQwA4y
#5GMobilePackage