Telegram Web
❤️ ከደማቁ የ2017 ዓ.ም. ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ ቆይታችን የማይረሱ ትዝታዎች!

🚶‍♀️🚶‍♂️አስደሳች የእግር ጉዞዎች 🚶‍♀️🚶‍♂️

🏞የቦቆጂ መልክዓ ምድር አስደማሚ ውበት፣ የአካባቢው የቱሪዝም ዕምቅ አቅምና የማህበረሰቡ እንግዳ ተቀባይነት ልዩ ነበር!

እነዚህን ትዝታዎች ይዘን የመጭው ዓመት ሰው ይበለን!

#GreatEthiopianRun #GreatBokojiRun #Bokoji #Ethiotelecom #telebirr
🪪 በነጻ ተመዝግበው የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ በቴሌብር ይዘዙ!!

የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ማዘዝ ይችላሉ፡፡

👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ መቀበል ይችላሉ!

🔗 የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🔵🛜 የDSTV ተወዳጅ ቻናሎች ከፋይበር ኢንተርኔት ጋር!!

በጎጆ ጥቅል ከ70 በላይ ተወዳጅ ቻናሎችን በ5ሜ.ባ የዳታ ፍጥነት ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በወር 929 ብር ብቻ!

💁‍♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

👉 ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የዲኤስቲቪ_ጥቅል

#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟📦 #በዘመን_ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ፤ የሚፈልጓቸውን ምርቶች በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!

እንዴት በቀላሉ መሸመት እንደሚችሉ ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📢 ክፍት የሥራ ማስታወቂያ!

ኢትዮ ቴሌኮም በሞተር ሳይክል መልእክተኛ የሥራ መደብ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።

መስፈርቶችን እና የማመልከቻ ቦታዎችን ይመልከቱ: https://bit.ly/4kFoyv2

#Vacancy
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
💵📂 Simplify your company’s payments with Bulk Payment Service via #telebirr!

Easily manage bulk payments from a single account to multiple beneficiaries seamlessly, efficiently, and all in one go.

💰 Salaries 📈 Dividends
💼 Per Diems 📊 Commissions
🎁 Allowances 🤝 Aid

Additionally, access long-term #Salary_Credit for employees when you pay through telebirr!

📩 To get started, send your purchase order:
[email protected]

#BulkPayment
#BusinessSolutions
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📞📝 መልእክትዎን በጥሪ መለያ አገልግሎት ይግለጹ!

ስልክ ጥሪ ሲያደርጉ ወይም ሲቀበሉ የሚተላለፍ መልእክት ነው!

ለዕለታዊ *623*1*1# ፣ ለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ።

የጥሪ መለያ ይዘትዎን ለመቀየር ከፈለጉ መልእክቱን አዘጋጅተው ወደ 623 በነጻ ይላኩ።

🛑 ለማቋረጥ *623# በመደወል 7 ቁጥርን ይምረጡ

ለተጨማሪ ፡ https://bit.ly/48fkpHT

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!

ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ይግዙ፡፡

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!

ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
በእርግጠኝነት የስልክዎ ፋይሎች ደኅንነት ያሳስብዎታል ⚠️

☁️ አይበለውና ስልክዎ ቢጠፋ/ቢበላሽ እንዲሁም በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ተጨናንቆ ተጨማሪ ማስቀመጫ ቦታ ማግኘት ሐሳብ ከሆነብዎ መፍትሔው #ቴሌድራይቭ ጋር ነው፡፡

🗃 የፎቶ እና ቪዲዮ እንዲሁም የስልክ አድራሻዎችን እና የጽሑፍ መልዕክት መረጃዎችን ላልተገደበ ጊዜ ያስቀምጣል፡፡

🔗 ለ25 ጊ.ባ A፣ ለ100 ጊ.ባ B፣ ላልተገደበ C ን ወደ 615 በመላክ መተግበሪያውን ከ onelink.to/sd4rv4 አውርደው ይጠቀሙ!

ለበለጠ መረጃ፡ https://youtu.be/TuKZbQn0BWA


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው አገር ቤት ለሚኖሩ ወዳጆችዎ የአየር ሰዓትና ጥቅል መላክ እንደሚችሉ ያውቃሉ

ዓለም አቀፍ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎትን በመጠቀም በአጋሮቻችን በኩል አገር ቤት ለሚኖሩ ወዳጆችዎ የአየር ሰዓትና ጥቅል በቀጥታ መላክ ይቻላል፡፡

✳️ ከመደበኛ ጥቅል 10% ቅናሽ አላቸው
🎀 ከ10% ተጨማሪ ስጦታ ጋር

በዓለም አቀፍ የአየር ሰዓት መሙያ አገልግሎት ርቀት ሳይገድብዎ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ግንኙነትዎን ያጠንክሩ!

ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Z3jWXk


#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
2025/05/29 00:03:46
Back to Top
HTML Embed Code: