Telegram Web
በእረፍት ጊዜዎ ጌም የመጫወት ልምድ ካለዎት

🏆 የአፕስ አፍሪካን ሽልማት ያሸነፈውን #ኩኩሉ ሀገርኛ ጌሞችን ወደ 9871 ok ብለዉ በመላክ ይመዝገቡ። ጨዋታውን በኪነት ስቶር https://www.kinet.store ላይ ያገኙታል፡፡

🎮 3 ቀን በነጻ፤ ከወደዱት በቀን 2 ብር ብቻ ይከፍላሉ

🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop ብለው 9871 ይላኩ፡፡

መልካም የእረፍት ቀን!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟📦 #በዘመን_ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

የሚፈልጓቸውን ምርቶች
🧰ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ
👌በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ
🚚 በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡

ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!

እንዴት በቀላሉ መሸመት እንደሚችሉ ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#ኢተማሪ ለማትሪክ ይዘጋጁ!!

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!

💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ http://www.etemari.net ይጎብኙ!


#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📖🕯️#ኩራዝቴክ የትምህርት ማኔጅመንት ሲስተም ራስዎን ያብቁ !

ኩራዝቴክ ተማሪዎችን ለሀገር አቀፍ ፈተና ከማዘጋጀት ባሻገር የተለያዩ የኦንላይን ኮርሶችን፣ መጻሕፍት እና ብሎጎችን በእጅ ስልክዎ በቀላሉ ለማግኘት ያስችልዎታል።

🌐🎁 ለፈተና የሚያዘጋጁ ቪዲዮዎችን ለመመልከት ተጨማሪ ነጻ የዳታ ጥቅል ስጦታዎች ይበረከትልዎታል!

ለመመዝገብ ለዕለታዊ 10 ብር ‘A’፣ ለሳምንታዊ 55 ብር ‘B’ እና ለወርሃዊ 200 ብር ‘C’ ብለው ወደ 9155 ይላኩ!

🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B ወይም Stop C ብለው 9155 ላይ ይላኩ።

ኩራዝ መተግበሪያን በጎግል ፕሌይ ስቶር https://onelink.to/r4u6q4 ውስጥ ያገኙታል።

ለበለጠ መረጃ www.kuraztech.com ይጎብኙ !


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/05/20 08:30:32
Back to Top
HTML Embed Code: