TALENTASHE Telegram 89
Forwarded from Arada style (@aradastyle)
አሼ ታለንቶች ነን !

ሃሙስ ጥር 30 /2016
ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።

የእለቱ እንግዳችን :-አርቲስት መስፍን አይፎክሩ  ነዉ )
( በበርካታ ፊልሞች እና ቲያትሮች ላይ የተሳተፈ እና በአሁን ሰዓት ደግሞ የስዕል እና ቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ ሆኖም በመስራት ላይ ይገኛል )
የኪነጥበብ ስራዎች እና ባለሙያዉ ምን ያህል በአጋሮች ይደገፋል ?
የኪነጥበብ ባለሙያው ህይወት እና ተጓዳኝ የኑሮ ሁኔታው ምን ይመስላል ይሄን በተመለከተ አሼ ታለንቶች ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ።

የተከበሩ አጋራችን  ጥር 30 /2016 ሃሙስ ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.

ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን !

አባል እና አጋር ይሁኑ !
ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw

ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
           የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።

0926  44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )

tgoop.com/talentashe/89
Create:
Last Update:

BY Ashe talent profile

Share with your friend now:
tgoop.com/talentashe/89

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up. fire bomb molotov November 18 Dylan Hollingsworth yau ma tei The best encrypted messaging apps 4How to customize a Telegram channel? Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared the group Tuesday morning on Twitter, calling out the "degenerate" community, or crypto obsessives that engage in high-risk trading.
from us

Telegram Ashe talent profile
FROM American