tgoop.com/talentashe/84
Create:
Last Update:
Last Update:
ኢትዮ- አራዳ ስታይሎች ነን !
በfm 96.3
አባል እና አጋር ይሁኑ !
ይታደሙት : በመማር ይዝናኑበታል !
ኢትዮ _አራዳ ስታይል የመረጃና የመዝናኛ ዝግጅት በfm 96.3 ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በልዩ አቀራረብ እና ተጨማሪ አዲስ እይታ/ መንገድ በአራዳ ስታይል ተቃኝቶ በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ 96.3 ላይ ይደመጣል ::
አራዳ ኢትዮጵያን እሴት
ጨምሮ የተረዳ ነዉ ::
ተጨማሪ እና አማራጭ የአሼ ታለንት ፕሮፋይል ድርጅታዊ ፕሮግራም ::
አራድነት የሰብዓዊነት ጥግ ነዉ !
አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር ::
መረጃዉን በማጋራት ይተባበሩን !
ለበለጠ መረጃ :- fb. Ethioaradastyle
ቴሌግራም ገጻችን Ethioaradastyle
የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል
ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
0926 44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
BY Ashe talent profile
Share with your friend now:
tgoop.com/talentashe/84