tgoop.com/talentashe/83
Last Update:
እንኳን አደረሳችሁ !
ልዩ የገና በዓል ዝግጅት በfm adis 97.1
እሁድ ታህሳስ 28/2016 ከቀኑ
10 -ምሽተ 12 ሰዓት በfm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።
የተከበሩ አጋራችን ታህሳስ 28/2016 እሁድ ከቀኑ 10 - ምሽተ 12 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የገና በዓል የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
አጋሮቻችን
1ኛ አንጋፋው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ
2ኛ የአዲስ አበባ ከ/አ የምግብና የመድሃኒት ባለስልጣን
3ኛ አንጋፋው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር
4ኛ የአዲስ አበባ ከ/አ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ
5ኛ የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት
ልዩ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
አባል እና አጋር ይሁኑ !
በቂ ችግር አለን: የመፍትሔው አካል እንሁን !
ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
የቢሮ አድራሻ
ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
0926 44 97 48/0911 03 39 92
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
BY Ashe talent profile
Share with your friend now:
tgoop.com/talentashe/83