tgoop.com/sirajtech/3747
Last Update:
✳️ ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች PART 2
◽️ በ1950ዎቹ ኮምፒውተር አሁን በሚጠራበት ስም ሳይሆን ስሙ "Electronic brain" ነበር::
◽️ በአለማችን የመጀመሪያው 1GB hard disk የተሰራው በ 1980 በ IBM ሲሆን ዋጋውም 40,000$ ነበር።
◽️ Technologyን የመፍራት በሽታ technophobia ይባላል። ሀገራችንም ውስጥ ወጣቱን ጨምሮ ባለስልጣናት፣ ሀብታሞች እንዲሁም ብዙ የህብረተሰብ ክፍል የዚህ በሽታ ተጠቂ ናቸው።
◽️ የሰው ልጅ አእምሮ የማሰብ ብቃት በኮምፒውተር CPU ሒሳብ ቢታሰብ 3000Ghz በላይ ፍጥነት አለው።
◽️ 1Petabyte Hard Disk ለ13.3 አመታት ሙሉ HD ቪዲዩ መቅዳት ያስችላል።
🔺1024 GB = 1TB
🔺1024 TB = 1petabyte
◽️ Grand theft auto 5 የተባለው ጌም በሳምንት ውስጥ 1ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኘ ሲሆን በአለማችን ላይ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
◽️ አንድ ሰው በደቂቃ በአማካኝ 20 ጊዜ አይኑ ይርገበገባል። ይሁንና አንድ ሰው ኮምፒውተር በሚጠቀምበት ጊዜ ግን በአማካኝ በደቂቃ 7 ጊዜ ብቻ ነው አይኑ የሚያርገበግበው።
◽️ Mydoom እስከዛሬ ከተፈጠሩ የኮምፒዩተር ቫይረሶች ቶሎ በመሰራጨትና ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ (38billion $) የሚስተካከለው የለም።
◽️ 92%ቱ የአለማችን ገንዘብ የሚገኘው በኮምፒዩተሮች ላይ ነው፤ በእጃችን የሚገኘው የተቀረው 8% ብቻ ነው።
◽️ ሬዲዮ 50 ሚልዮን አድማጮች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።
◽️ ቴሌቪዥን 50 ሚልዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ነበር የፈጀበት።
◽️ iPhone 50 ሚልዮን ሰዎች እጅ ለመግባት ሶስት አመት ብቻ ፈጅቶበታል።
➲ ማንኛውንም አይነት አስተያየት ፣ ጥቆማ እንዲሁም እንድንለቅላችሁ የምትፈልጉትን ነገር @TechsworldBot ላይ ያሳውቁን!!
➥ Share And Join Us || ጥያቄ ካላችሁ ግሩፑ ላይ ጠይቁን
🏷 @sirajtech
BY ᔑᏆᖇᗩᒍ ቴክ™
Share with your friend now:
tgoop.com/sirajtech/3747