REMEDIAL_TRICKS Telegram 3453
የአማራ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's #grade_8th_Result_released)

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና  ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም  ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።

በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ (Web browser Application) ላይ
👉 https://amhara.ministry.et የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
👉ፊት ለፊት በሚታየው  ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
         “ዉጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡

🎯 ማስታወሻ፡- በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

ለአዳዲስ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መረጃዎች 👇
@Ministry_tricks
109🎉9👏8🔥7👍2

tgoop.com/remedial_tricks/3453
Create:
Last Update:

BY Remedial Tricks

Share with your friend now:
tgoop.com/remedial_tricks/3453

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. Polls End-to-end encryption is an important feature in messaging, as it's the first step in protecting users from surveillance.
from us

Telegram Remedial Tricks
FROM American