tgoop.com/prooftech/34
Last Update:
✳️ ሰላም ውድ የ pro Hacker ቤተሰቦች ስልካችን መጠለፉንና አለመጠለፉን እንዴት ማወቅ እንችላለን?
🤜የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብን ይችላል የሚከተሉትን Code ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ።
🤞*#21# ብለው ሲደውሉ ፦
1⃣፦ Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው።
🤞ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦
✔ VOICE: Not Forwarded
✔ DATA: Not Forwarded
✔ SMS:... Not Forwarded
✔ SYNC: Not Forwarded
✔ ASYNC:Not Forwarded
✔ PACKET:Not Forwarded
✔ PAD :Not Forwarded የሚል መልዕክት ከመጣሎት ስልኮ አልተጠለፈም ማለት ነው።
2⃣፦Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።
👉ከላይ በተቀመጠው መሰረት ስልኮ ከተጠለፈና ጠለፋውን ለማቆም ፦ የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002# ብለው ሲደውሉ call forwarding all erased successful ይልዎታል።
👉አሁን ከስጋት ነፃ ወጡ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ Code ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል። ብቻ መሞከሩ አይከፉም
T.me/prooftech
#share
@prooftech
BY Pro-hacker

Share with your friend now:
tgoop.com/prooftech/34