NSHACHANNEL Telegram 1282
📖#ራእየ_ኒፎን📖

#በምድራዊ አሠራር አንድ ንጉሥ ለእርሱ ጠንክረው ስለተዋጉ የሚያከብራቸው አሉ፤ ብዙ ስጦታን አምጥተው ስላከበሩት የሚያከብራቸውም ይኖራሉ፡፡ ሌሎችን ደግሞ ምንም ባያደርጉለትም በፊቱ ሞገስ የሚያ ይኖራሉ፡፡ በእግዚአብሔርም ዘንድ እንዲሁ ነው፡፡ ስለ ተጋድሏቸው የሚያከብራቸው አሉ፡፡  አገልግሎታቸው የሚያከብራቸው አሉ፡፡ ከልባቸው ተፀፀተው ንስሐ ስለመግባታቸው የሚያከብራቸው ይኖራሉ፡፡ ከርኅራኄውና ከቸርነቱ ብዛት የቅዱሳኑን ጸሎትና ምልጃ ተቀብሎ የሚያከብራቸውም አሉ፡፡ በሌላም መልኩ በዚህ ነገር በሕይወታቸው የደረሰባቸውን ነገር ሁሉ ሳያማርሩ በምስጋና ስለ መቀበላቸው በመንግሥቱ መጽናናትን የሚያገኙ ይኖራሉ፡፡”

....የአገልግሎት ሹመት ፍቅረ እግዚአበሔር አሳድዳ ለያዘችው ሲሆን ደግ ነው፤ ፍሬም ይገኝበታል፡፡ ደጅ ጠንተው መማለጃ ሰጥተው የያዙት ሹመት ግን በተራው ሌላውን ደጅ ጥኑኝ መማለጃ አምጡልኝ ከሚል ውጪ መንፈሳዊ ሥራ ለመሥራት አያበቃም፡፡”

#ወንድምህ ከቆመበት ትቢያ ሥር ባለው ጥልቅ ውስጥ ራስህን በትሕትና ማቆየት ካልቻልክ፤ በኅሊናህ ራስህን በእግሩ ላይ ጣል፡፡

tgoop.com/nshachannel/1282
Create:
Last Update:

BY ፍኖተ ሕይወት

Share with your friend now:
tgoop.com/nshachannel/1282

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation.
from us

Telegram ፍኖተ ሕይወት
FROM American