NSHACHANNEL Telegram 1212
ወንድሜ እስኪ ወንድምህን ተመልከተው

አንተ መዘመር ሰልችቶሃል፤ ማጨብጨብም ደክሞሃል፤ እርሱ ግን ሲያመሰግን ቢውል ቢያድር አይጠግብም። ምናልባት ጀማሪ ስለሆነ ነው ትል ይሆናል፤ አንተ ፈፃሚ ስለሆንክ ነው የተሰላቸህው? አንተ መዝሙር ምታጠናው ከበሮ ለመምታት ብቻ ይሆናል ፤እርሱ ግን በባዶ እጁ በማመስገኑ ደስተኛ ነው። አንተ እንዴት እንደሚሸበሸብ እያወክ ታበላሸዋለህ ፤ እርሱ ግን ላገኘው ሁሉ እንዲህ ነው የሚሸበሸበው እያለ ይጨነቃል፤ ልክ ነህ ጀማሪ ነው፥ ስሜታዊ ነው፤ ያልበሰለ ነው ፤ ነገር ግን የምወደው ልጄ ይህ ነው።

ባንተ ደስ አልተሰኘሁም፤ በተማርኸው መጠን አልኖርክም በዘራሀው መጠን አላፈራህም፤ ስለ ቅናቱ በእርሱ ደስ የሚለኝ  የምወደው ልጄ ይህ ነው። ባንተስ ደስ የሚለኝ መቼ ነው ?
🙏51

tgoop.com/nshachannel/1212
Create:
Last Update:

BY ፍኖተ ሕይወት

Share with your friend now:
tgoop.com/nshachannel/1212

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

A Hong Kong protester with a petrol bomb. File photo: Dylan Hollingsworth/HKFP. More>> Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police. In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013.
from us

Telegram ፍኖተ ሕይወት
FROM American