Notice: file_put_contents(): Write of 292 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 16384 of 16676 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tgoop/post.php on line 50
ፍኖተ ሕይወት@nshachannel P.1210
NSHACHANNEL Telegram 1210
🏷  አምላክ  ሰው ሆነ

       ሰማይን ያለ ምሰሶ ምድርን ያለ ካስማ ያቆመ ጌታ፣ ዓለምን ሁሉ ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ፣ በእጁ አበጃጅቶ በአምሳሉ የሰራውን የሚወደውን የሰውን ልጅ ቀድሞ ወደሰጠው ክብር ሊመልሰው የእጁ ፍጥረት የሆነውን ሰውን ሆኖ የፈጠረውን ሥጋ ተዋህዶ ሰው ሆነ። የሰው ልጅ ዳግም የፀጋ ገዢነቱን አገኘ። የነቢያት ጸሎት ተሰማ። ትንቢት የተናገሩለት የድኅነት ጌታ ተወለደ በመወለዱ ለዓለም ሁሉ ደስታ ሆነ። የዓለምን ፍዳ የሚሽር ጌታ ተወለደ። አዳም የተገባለት ቃል ኪዳን ሊፈጸምለት ውስንነት ባህርይው ያልሆነ ጌታ ውስኑን የሰውን ልጅ አምላካዊ ባህርይውን ሳይተው ተዋሀደው። ሰውም አምላክም ሆነ። የዓለም ሁሉ መድኃኒት ዛሬ ተወለደ። ምድር ሆይ ደስ ይበልሽ።
👍61🙏1

tgoop.com/nshachannel/1210
Create:
Last Update:

BY ፍኖተ ሕይወት

Share with your friend now:
tgoop.com/nshachannel/1210

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Step-by-step tutorial on desktop: In handing down the sentence yesterday, deputy judge Peter Hui Shiu-keung of the district court said that even if Ng did not post the messages, he cannot shirk responsibility as the owner and administrator of such a big group for allowing these messages that incite illegal behaviors to exist. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins.
from us

Telegram ፍኖተ ሕይወት
FROM American