MKREABEW Telegram 1373
[በ2012 ዓ.ም ምድራችንን የገጠሟትና የሚገጥሟት ከባባድ ፈተናዎች]
✍️ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
❤️ ምድራችን በእኛ አቆጣጠር በ2012 ዓ.ም. በፈረንጆቹ 2020 ዓ.ም. ላይ በከባድ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ነው። እጅግ ጥንታዊው ከ1200 ዓመታት በፊት የነበረው የማያ የዘመን ቀመር ዐዲስ ያልተለመደ ክስተት የሚጀምርበት ዑደቱ የሚጠናቀቅበት የተፈጥሮ አደጋዎች በዝተው የሚታዩበት 2012 ላይ መሆኑን የሚያሳይ በመሆኑ ብዙ ዓለም ዐቀፍ ተመራማሪዎች በፈረንጆቹ 2012 ላይ መስሏቸው ብዙ አስተያየት በጊዜው ሲሰጡ ቆይተው ነበር። 2012 የሚል አስፈሪ ፊልም ከማያ የዘመን ቀመር በመነሣት የፈረንጆቹ 2012 ከመድረሱ 3 ዓመት ቀድሞ በ2009 ላይ በሆሊውድ ተሠርቶ በሮናልድ ኤመሪክ ዳይሬክት ተደርጎ ሁላችንም ተመልክተነዋል።

❤️ ነገር ግን በፈረንጆቹ 2012 ምንም ሳይከሠት የእኛው 2012 ዓ.ም ደርሷል። የእኛው 2012 ዓመት ግን ገና ከመጀመሩ ለዓለማችን አስደንጋጭ ሆኗል። በዚህ ዓመት ምድራችንን የገጠሟት በርካቶች ነገሮች ቢሆኑም ከነበሩት አስደንጋጭ ጉዳዮችና በዚህ ዓመት ከሚያጋጥሟት ዋና ዋናዎቹን ክስተቶች በጥቂቱ መርጬ እጽፋለሁ፦
@mkreabew @mkreabew
1ኛው) ከፈረንጆቹ የልደተ ክርስቶስ በዓል አስቀድሞ እጅግ አውዳሚና አደገኛ 310442 (2000 CH59) የተባለው ግዙፍ አስቴሮይድ (ዐለት) ከፈረንጆቹ ገና (Christmas) በፊት ታኅሣሥ 16 (December 26) በእኛ 4:54 ወይም 2:54 a.m. EST ላይ ምድርን አልፏት መሄዱ ነበር ። ይህንንም ኢንዲፔንደንት "የገና ተአምር" በሚል አስነብቦ ነበር። ይህም ዐለት ቢወድቅ ኖሮ በኒውዮርክ የሚገኘው 1,792 ጫማ የሚሆነውን ትልቁን የመገበያያ ማዕከል (Trade Center) የሚበልጥ ነበርና ምድር ላይ ከባድ ጉዳት ያስከትል ከባድ ሱናሚ ያስከትል ነበር።
2ኛው) በ2012 ዓ.ም ላይ ከመስከረም ጀምሮ እስከ ጥር የተከሰተው ሌላው እጅግ ከባድ የነበረው በአውስትራሊያ የነበረው ሰደድ እሳት ነበር። ይህ ከባድ እሳት 18.6 ሚሊየን ሄክታር (46 ሚሊየን ኤከር፤ 186,000 ስክዌር ኪሎ ሜትር፤ ; 72,000 ስክዌር ማይልስ) ሲሸፍን 5,900 ሕንጻዎችን ጨምሮ 2,779 ቤቶችን አውድሟል። በተጨማሪም የ34 ሰዎች፤ 1 ቢሊየን እንስሳትን ገድሎ ማለፉን የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።
@mkreabew @mkreabew
3ኛ) ከቻይና ሁዋን እንደተቀሰቀሰ የሚነገርለት የኮሮና ቫይረስ COVID-19 ወረርሽኝ እስካሁን ከ7000 ሰዎች በላይ ገድሎ ከ173000 ሰዎች በላይ ይዞ በመላው ዓለም ግስጋሴውን እየጨመረ ዓለማችንን ከባድ ስጋት ላይ ጥሏታል። በዕድሜያችን አይተን በማናቀው መልኩ በረራዎች ቆመዋል፤ ድንበሮች ተዘግተዋል። ትምህርት ቤቶችም እየተዘጉ መላዋ ዓለም በአሁን ሰዓት በጭንቀት ተውጣለች።

4ኛ) ቀጣዩ የዚህ ዓመት የዓለማችን ስጋት የሚቀጥለው ወር ሚያዝያ 21 (April 29) 2012 ዓ.ም የኤቨረስት ተራራን የሚያህል 52768 (1998 IR2) ተብሎ የተጠራ ግዙፍ አስቴሮይድ (ዐለት) ከሰማይ በሰዓት 19,461 እየበረረ ከመሬት በ 3,908,791 ማይልስ ርቀት
ምድርን ማለፉ ነው።
@mkreabew @mkreabew
❤️ ቢወድቅ ምድርን ሊጎዳት የሚችለው ይህ አውዳሚ ዐለት ምድርን ስቷት ይሄዳል እንጂ አይነካትምና ተረጋጉ የሚል መልእክቶች ከናሳ እየወጡ ይገኛሉ።
@mkreabew @mkreabew
❤️ ከሀገራችን ከኢትዮጵያ ጋር ተያይዞ የ2012 ልዩ ክስተት የሚሆነው በጁን 21/2020 (በእኛ በኢትዮጵያ አቈጣጠር ሰኔ 14/2012 ዓ.ም.) ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ከምዕራብ ኢትዮጵያ አንሥቶ እስከ ሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ መታየቱ ነው፡፡ ክስተቱም ወለጋ አካባቢ ጀምሮ፣ ከፊል ጎጃምን፣ ከፊል ጎንደርን ዐልፎ ወደ ወሎ በተለይ ላሊበላ አካባቢ ድረስ ስለሚታይና ቀኑ የሚጨልምበት ስለሚሆን በሕይወት ዘመናችን ልናየው የምንችለው አስደማሚ ነገር ነው፡፡ ስለዚህ ጉዳይ በአንድሮሜዳ መጽሐፍ የጻፍነውን አንብቡ።
@mkreabew @mkreabew
❤️ እግዚአብሔር ምድራችንን ከክፉ ነገር ይሰውርልን ዓመቱን በሰላም ያሳልፍልን እያልን አምላክ ቢፈቅድ የሚመለከታቸውን እንግዶችን በመጋበዝ በተከሠቱት እና በሚከሠቱት ክስተቶችን ዙሪያ በአንድሮሜዳ የቴሌቭዥን መርሐ ግብር ላይ በስፋትና በጥልቀት የምንዳስስ ይሆናል።
[መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)

@mkreabew
@mkreabew
@mkreabew
@mkreabew
@mkreabew

tgoop.com/mkreabew/1373
Create:
Last Update:

BY ምክረ አበው

Share with your friend now:
tgoop.com/mkreabew/1373

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Users are more open to new information on workdays rather than weekends. Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020. The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture. 6How to manage your Telegram channel? 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial)
from us

Telegram ምክረ አበው
FROM American