MELKAM_ENASEB Telegram 757
ወጥነት (consistency)

ብርድ ነው ብለን እንቅልፍን አንመርጥም። ሠው አይኖርም ብለን ከመንገዳችን ወደኅላ አንልም።

ሁሌም ለአላማችን እንተጋለን። ለውጥ ሂደት ነው። ቀናት፣ ወራት፣ አመታትን ይፈልጋል። በዚህ ረጅም መንገድ ለመጓዝ የወጥነትን ባህሪ (consistency) ማዳበር ይገባናል። በህይወታቸው የፈለጉትን ያገኙ ሠዎች ትልቁ ባህሪያቸው ወጥነት ነው። የትኛውም ሁኔታ ከሀሳባቸው እንዲያስቆማቸው አይፈቅዱም።

በየትኛውም የህይወት ክፍላችን ላይ (በስራ፣ በግንኙነት፣ በመንፈሳዊነት ወዘተ) ወጥነትን ይኑረን። ያሰብነውን ውጤት እስክናገኝ ድረስ በመንገዱ ላይ እንቆይ። ወጥ እንሁን። (ሙና ጀማል)

መልካም ቀን!

@melkam_enaseb

tgoop.com/melkam_enaseb/757
Create:
Last Update:

BY Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠

Share with your friend now:
tgoop.com/melkam_enaseb/757

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Users are more open to new information on workdays rather than weekends. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information.
from us

Telegram Psychology (ሥነ-ልቦና) Zone 🧠
FROM American