tgoop.com/mekliteseb/1490
Create:
Last Update:
Last Update:
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ዛሬ የካቲት አንድ (1) እግዚያብሄር መልካም ነው አመቱን ከጀመርን ስድስተኛ ወር በጣም እድለኞች ነን ። የእግዚያብሄርን ምህረት ደግነት, ቸርነት እያየን እዚህ ደርሰናል የካቲት ወርን ቀድመን እንዋጀዋለን የመደነቅ ወራችን ነው ብዙ ጤና ፣ብዙ ሰላም ፣ብዙ ፍቅር ፤በመትረፍረፍ ብዙ በረከት ተቀብለን እየተደነቅን እጃችን በአፋችን እየጫንን ክብር ለንጉሱ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ብለን በብዙ የምናመሰግንበት በምንባረከው ድንቅ በረከት የምንደነቅበት ወራችን ነው ብዙ የተደረገልን በብዙ የተጎበኘን ሰዎች ነን ሳናቋርጥ በደስታ በመደነቅ በፍቅር አባታችን እግዚአብሔርን እናመሰግንዋለን ።በእግዚያብሄር ስራ እየተደንቅን "አምላኬ ሆይ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው"እንለዋለን እየተገረምን እናመሰግንዋለን መልካም የመደነቅ የምስጋና የመትረፍረፍ ወር ይሁንልን ተባረኩኩ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
BY መክሊተ - ሰብእ/Meklite Sebe

Share with your friend now:
tgoop.com/mekliteseb/1490