Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/learn_with_John/-825-826-827-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
እልመስጦአግያ+++@learn_with_John P.825
LEARN_WITH_JOHN Telegram 825
አሁን:- "ፅኑዕ ነገር ከአፋችሁ አይውጣ፤ እግዚአብሔር አምላክ ዐዋቂ ነውና።" 1 ሳሙ. 2:3። እናመስግን!!!

ገንቢና ወደፊት ተመልካች አስተያየቶችን ለማቅረብ አምላክ ይርዳን። ክርስትና ያለፈውን ትቶ የወደፊቱን መያዝ ነው። ላለፈው ሥርየት: ለሚመጣው ዕቅበት።

ያለፉና የተጎሳቆሉ ወንድሞቻችንን አንረሳም። ደማችሁን አፍርቷል። ሞታችሁ ተገፍኦአችሁ ቅዱስ ነው።

ቅር የተሰኘንባቸው አበው በሄዱበት መንገድ እንጅ እውነታቸውን አልካድንም። ክፍተት አለ። አንድነታችን ኅብረታችን ይሞላዋል። አሁንም ተመስገን።

የሰላም ልዑካን - peace agents እንሁን።

ጸሎታ ለማርያም ወስእለታ ለርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ማትያስ ይዕቀቦ እመዐተ ወልዳ። አባታችን፥ ስንት ጊዜ ወለዱን?!
✍️ በአማን ነጸረ

tgoop.com/learn_with_John/825
Create:
Last Update:

BY እልመስጦአግያ+++

Share with your friend now:
tgoop.com/learn_with_John/825

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

But a Telegram statement also said: "Any requests related to political censorship or limiting human rights such as the rights to free speech or assembly are not and will not be considered." Unlimited number of subscribers per channel On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. The Standard Channel
from us

Telegram እልመስጦአግያ+++
FROM American