Notice: file_put_contents(): Write of 3894 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 12288 of 16182 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tgoop/post.php on line 50
እልመስጦአግያ+++@learn_with_John P.822
LEARN_WITH_JOHN Telegram 822
"መከራውን ቤቴ ሁኜ ልቀበል ብለው ስለመጡ ቤተ ክርስቲያን ደስ ይላታል፤ ሌሎችም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ከእኛ ጋ ናቸው ተብላችሁ ተታላችሁ የሄዳችሁ፤ ፀፀት ውስጥ እንዳላችሁ እናውቃለን። ሌሎች ለመምጣት እየፈለጉ ቁልፍ ተይዞባቸው እንደተቸገሩም ሰምተናል:: " ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ብፁዕ አቡነ አብርሃም ይህንን የተናገሩት በሕገ ወጥ መንገድ ከተሾሙት "ኤጲስ ቆጶሳት" መካከል በቀድሞ ስማቸው አባ ንዋየ ሥላሴ አካሉ የይቅርታ ደብዳቤ በአስገቡ ሰዓት ነው፡፡

tgoop.com/learn_with_John/822
Create:
Last Update:

BY እልመስጦአግያ+++

Share with your friend now:
tgoop.com/learn_with_John/822

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

1What is Telegram Channels? It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): Users are more open to new information on workdays rather than weekends. To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support Select: Settings – Manage Channel – Administrators – Add administrator. From your list of subscribers, select the correct user. A new window will appear on the screen. Check the rights you’re willing to give to your administrator.
from us

Telegram እልመስጦአግያ+++
FROM American