Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/kezim_kezam/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡@kezim_kezam P.212
KEZIM_KEZAM Telegram 212
Forwarded from VIP ቤቲንግ TIPS (̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUßE✮ًٍٜ͜͡)
​​​ 🍃🌿ፍቅር ግን ሲገርም🌿🍃


​​​ይመስለኝ ነበር ማፍቀር ዝቅ ማለት፣
ህግን ሁሉ ጥሶ በውርደት ሰንሰለት፣
ተጣብቆ እንደመቅረት፣
ሌላ አለም ፈጥሮ ለብቻ እንደ መሞት፨
ግን.......
ግን ልክ እንዳንተ አይነት
ለደስታ መሰረት
ሁኖ ከመገኘት፣
ሌላ ምን ይኖራል ለህይወት መዳኒት?!
.....
መሰረት የሆንከው ለህይወቴ ደስታ፣
ልቤ እንድታስብ ስላንተ አብዝታ፣
በፍቅርህ ተጠልፋ ባንተ ስትረታ፣
የታሰረው አለም በፍቅርህ ተፈታ፨
ግን ይታወቅሀል?...........
ፀሀይ ነህ ለልቤ ደምቆ እንዲበራ፣
ቀኔ እንዲሰምር ሀሳቤ እንዲሰራ፣
ቅኔ ነህ ለልቤ የቃላት ቋጠሮ፣
ልቤ በልብህ ላይ እንዲበራ ሰምሮ፣
ምላሽህ ነው ምቴ የልቤ ቅላፄ፣
ጮክ ብየ ልናገር ይሰማልህ ድምፄ፣
♥️🌺♥️🌺♥️🌺ኝ እስኪጠፋ ነፍሴ........


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
❤️😁 📩 @kezim_kezambot
ከዚህም ከዚያም TUBE
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄



tgoop.com/kezim_kezam/212
Create:
Last Update:

​​​ 🍃🌿ፍቅር ግን ሲገርም🌿🍃


​​​ይመስለኝ ነበር ማፍቀር ዝቅ ማለት፣
ህግን ሁሉ ጥሶ በውርደት ሰንሰለት፣
ተጣብቆ እንደመቅረት፣
ሌላ አለም ፈጥሮ ለብቻ እንደ መሞት፨
ግን.......
ግን ልክ እንዳንተ አይነት
ለደስታ መሰረት
ሁኖ ከመገኘት፣
ሌላ ምን ይኖራል ለህይወት መዳኒት?!
.....
መሰረት የሆንከው ለህይወቴ ደስታ፣
ልቤ እንድታስብ ስላንተ አብዝታ፣
በፍቅርህ ተጠልፋ ባንተ ስትረታ፣
የታሰረው አለም በፍቅርህ ተፈታ፨
ግን ይታወቅሀል?...........
ፀሀይ ነህ ለልቤ ደምቆ እንዲበራ፣
ቀኔ እንዲሰምር ሀሳቤ እንዲሰራ፣
ቅኔ ነህ ለልቤ የቃላት ቋጠሮ፣
ልቤ በልብህ ላይ እንዲበራ ሰምሮ፣
ምላሽህ ነው ምቴ የልቤ ቅላፄ፣
ጮክ ብየ ልናገር ይሰማልህ ድምፄ፣
♥️🌺♥️🌺♥️🌺ኝ እስኪጠፋ ነፍሴ........


━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
❤️😁 📩 @kezim_kezambot
ከዚህም ከዚያም TUBE
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄

BY ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡




Share with your friend now:
tgoop.com/kezim_kezam/212

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Members can post their voice notes of themselves screaming. Interestingly, the group doesn’t allow to post anything else which might lead to an instant ban. As of now, there are more than 330 members in the group. In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar.
from us


Telegram ً ̰̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃̃ከዚህም ከዚያም TUBEًٍٜ͜͡
FROM American