Lost smart ID:
Name:-Salem markos
ID no:-0400/15
Dep't:- Governance and Dev't studies
Phone:-0938736783
Name:-Salem markos
ID no:-0400/15
Dep't:- Governance and Dev't studies
Phone:-0938736783
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ የካፌ ሰራተኞችን በማሳረፍ በምሳ ሰዓት አገልግሎት ሰጠ።
ግንቦት 06/2017 ዓ.ም
በተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ በትናንትው ዕለት (ግንቦት 6 ቀን) በምሳ ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሚገኝ የተማሪዎች መመገቢያ(ካፊተሪያ) ላይ መደበኛ ሰራተኞችን በማሳረፍ በጎነትን በተግባር አሳይቷል።
በተለምዶ ጁነር ካፌ ተብሎ በሚጠራ ካፊቴሪያ ከ 25 በላይ ተማሪዎች በስራው የተሳተፉ ስሆን ሳህን ማጠብ፣እንጀራ መጨመር፣ወጥ መጨለፍ እንድሁም ለሎችም ዘርፈ ብዙ ስራዎች በሰዓቱ ተከናውኗል።
ተማሪዎችን በተማሪዎች በማስተናገድ ከሀሳብ ባለፈ በጎነትን በተግባር ለማሳየት የተሰራው የበጎ አድራጎት ሰራ ሰራተኞችን ከማሳረፍ ባለፈ ትልቅ ትርጉም እንዳለውም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድርጎት ዘርፍ Excutive ተማሪዎች ተናግሯል።
በስራውም ወቅት የካፍቴሪያ ሃላፊን ጨምሮ ለሎችም የተማሪዎች ህብረት አባላት በማስተባበርና ስራውን በማገዝ ተሳተፈዋል።
በበጎ አድራጎት ዘርፍ በተሰራው ስራ የተማሪዎች ህብረት ደስተኛ መሆኑን የገለፀ ስሆን ለወደፊትም እንደዚህ ያሉ መልካም ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አሳስበው በስራው የተሳተፉ ተማሪዎችን አመስግነዋል።
ሪህራሄን በተግባሪ
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ

👍2❤1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
BOOK AWARD 🏆
መልዕክት ከቤተሰባችን
"ወዳጆቼ ላሳያችሁኝ ድጋፍና ማበረታታት በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ድምፅ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በማጋራት ከጎኔ ለሆናችሁ በሙሉ እ/ር ያክብርልኝ🙏🙏
ክቡር ልጆች መጽሐፌ እንዴት እንዴት ብላ የመጨረሻ ዙር እንደደረሰች አግራሞት ጭራብኛለች። አሁን የእናንተን ድጋፍ ትፈልጋለች።
የመጨረሻ ዙር ደርሶማ ....የለም ወደኃላ!!
እናንተ እያላችሁ እንደምታኮሩኝ አምናለሁ! አልያ ተኗኗርናታ 😂😂😂
ድምፅ ለመስጠት 30 ሰከንድ ብቻ፤ ሊንኩን ተጫኑ ፣ 5 ቁጥር ላይ ክቡር ልጆች ይምረጡ Submit የሚለውን መጫን አበቃ።
👇
https://docs.google.com/forms/d/1YDUXGpLnx-mlnK1ipGyhkQeiEtjx-Al10rYepswpdjI/
አመሰግናለሁ🙏
ብርሃኑበላቸው አሰፋ