Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
468 - Telegram Web
Telegram Web
ማስታወቂያ
*//*
ጥቅምት 3/2018 ዓ/ም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ  ጊዜ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች - በዋናው ግቢ 
የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች - በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
• የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
     
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
📢 Training Opportunity: Empowering Youth Through Peace Building and Action

Hawassa University Peace Forum, in collaboration with GIZ – Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit, is offering a 3-day training designed to empower youth in peace building and active community engagement.

🗓 Date: October 29 – 31, 2025

📋 Application Requirements:
1️⃣ Updated CV
2️⃣ Motivational Letter

✉️ Submit your application via:
Email: huspf69hu.edu.et@gmail.com
WhatsApp: +251 941 150 706

Application Deadline: October 20, 2025

📞 For more information, contact: +251 941 150 706

Take part in shaping peaceful and positive change in your community!
1
ማንኛውም አይነት የTelegram Group ከ2016-2023GC እና 2024 first 4 months january,february,march ካላችሁ አናግሩኝ @Mvigilant DM
Join us in welcoming the new freshmen students at Hawassa University! We're looking for enthusiastic volunteers to help create an unforgettable experience for our incoming students. Sign up now and be a part of this journey! 💙🤍

https://forms.gle/fxgNRuG9n1ZiXW3d8
ማስታወቂያ
*//*
ጥቅምት 14/2018 ዓ/ም

በ2018 ዓ.ም በመደበኛ ፕሮግራም በመጀመርያ ዲግሪ መርሃግብር ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዶርምና ሴክሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰው የቴሌግራም አካውንት ላይ በመቀላቀል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሰውቃለን።

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች-ዋናው ግቢ https://www.tgoop.com/+y-9uC2j31jVlYmNk

የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች- ቴክኖ ግቢ https://www.tgoop.com/+ui9gIqhhXwtkYWE0

ዋናው ሬጅስትራር

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት
2025/10/25 06:52:05
Back to Top
HTML Embed Code: