7524590288455715601 (1)
<unknown>
👆👆
❌❌❌❌❌❌❌
إن كيدكن عظيم
ሴቶች ተንኮለኞች ናቸው አሏህም ብሏል የምትሉ ሰዎች ሆይ ይህን አዳምጡ ‼️
ከሴት በፊት የወንድ ልጅ ተንኮል ተጠቅሷል ....አዳምጡ
🌹የሴት ተንኮል የፍቅር "የዉዴታ" ነው።🌸
❌❌❌❌❌❌❌
إن كيدكن عظيم
ሴቶች ተንኮለኞች ናቸው አሏህም ብሏል የምትሉ ሰዎች ሆይ ይህን አዳምጡ ‼️
ከሴት በፊት የወንድ ልጅ ተንኮል ተጠቅሷል ....አዳምጡ
👍7
ዐረብ ሃገር ያሉ እህቶቻችንን በሰበብ አስባብ በነገር የሚወጉ ሰዎች አሉ። ወንድሜ! የዐረብ ሃገር ሴት አገር በጀርባዋ የተሸከመች ባለ ውለታ ነች። የምታዝንላት እንጂ የምታብጠለጥላት አይደለችም። ደሟን፣ ላቧን ሰጥታ ለሃገር ለወገን የምትኖር ናት። ሻማ ሆነው ቀልጠው ለሌሎች የሚኖሩ አሳዛኝ ወገኖች ናቸው። ለቤተሰብ ሲሉ የራሳቸውን ህይወት ፊዳ ያደረጉ ምስኪኖች ናቸው። ቤት መስርቶ ለመኖር፣ ወልዶ ለመክበድ ባላቸው ጉጉት ባመኑት ተኩላ የሚበሉ የዋሆች ናቸው። ሰርቶ የማይለወጥ፣ ወስዶ የማይጠረቃ ወንድም እየጎተጎታቸው ለፍተው መና የሚቀሩት ብዙ ናቸው። አያሳዝኑም ታዲያ?
ደግሞም ብዙዎቹ እህቶች ባለቻቸው ጊዜ ዲናቸውን እየተማሩ ከሺርክ፣ ከቢድዐ፣ ከብዙ ሐራም ነገሮች የወጡ ናቸው። ባሉበትም ይሁን በሃገር ቤት ባሉ የኸይር ስራ ጥሪዎች ላይ ግንባር ቀደም ተሰላፊዎች ናቸው። አዎ! ሰዎች ናቸውና ያውም ብዙዎቹ ወጣቶች ናቸውና መሀላቸው ብዙ ክፍተቶች ያሉባቸው ሊታዩ ይችላሉ። ግን ማነው ከዚህ ነፃ የሆነው? ምን ሲባልስ ነው በጅምላ የሚፈረጁት? አላህ ስብራታቸውን ጠግኖ፣ ክፍተታቸውን ሞልቶ ለሃገር ለቤታቸው የሚበቁ ያድርጋቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor

👍3
🔖ወንዶች ቁርጣችሁን እወቁ!!
~ሴት ልጅ መጀመሪያ ከወንድ ልጅ የምትፈልገዉ ሀቂቃ የእዉነት ትክክለኛ ተፈጥሮዋ መልክ አደለም!
👉ወንዳዊ ማንነቱን ነዉ።
~
www.tgoop.com/https_Asselfya

የእዉነት ባል ይሆናል ወይ፦ሚስቱን ልጆቹን የሚንከባከብ የሚጠብቅ ፦ሀላፊነት የሚሠማዉ
ሪጃል
ነወይ! ብትቀጥን ፦ብቶፍር ፦ብትረዝም፦ብታጥር፦ሂወትን በትክክል መኖርን የሚችል ወንድን ነዉ የምትፈልገዉ።
~
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍9
ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት
✍በአላህና በመልክተኛውና እንዲሁም ቁርአን መቀለድ ከእምነት ያሶጣል
⭕️ ትክክለኛው መልስ ስትነኩ ብቻ የሚመጣው 𝕒𝕕𝕕 በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ
👇👇👇

Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (هد هد الحبشة)
ሚስት ከሆንሽ ባልሽን ባል ከሆንክ ደግሞ ሚስትህን ረዘም ላሉ ደቂቃዎች ዐይኗን በስስት የመመልከት ልማድ አዳብር ። በዐይኗ ውስጥ ሩኋን ፈልግ ። እየተመለከትካትም ስለሷ መልካም ነገሮችን አስብ ።
ወዳጄ ፍቅር እንደ ጭቃ ተጠፍጥፎ የሚሰራ የልፋት ውጤት ነው ።በጥረታቸሁ ልክ በትዳርና የፍቅር ግንኙነታችሁ ትደሰታላችሁ ።
ባረከሏሁ ፊኩም ያላገባችሁ ወንድምና እህቶች ለጊዜው መስታወት ፊት ቆማችሁ እራሳችሁ ላይ ማፍጠጥ ትችላላችሁ ....

خمسة أوقاتْ تُفْتحُ فيها ابوَاب السماء للشيخ الالباني
🖊خَرجَ الألباني :رَحمه الله
🌸 ٌخمٌسة أوقاتْ تفتحُ فيها ابواب السماء 🌸
❶ الوقت #الأول :
☜ قبل #الظهر
☆ قال #رسول_الله ﷺ :
(( إنَّ أبوابَ السماءِ تُفْتحُ إلى زوالِ الشمسِ ، فلا تُرْتَجُ حتى يُصلَّى الظهرُ ، فأحبُّ أن يُصعدَ لي فيها خيرٌ ))
📚صححه الألباني في
📚صحيح الجامع - رقم: (1532)
❷الوقت #الثاني :
☜ عند كل #أذان :
☆ قال رسول #الله ﷺ :
(( إذا نُودي بالصلاةِ فُتِّحتْ أبوابُ السماءِ ، و اسْتُجيبَ الدعاءُ ))
📚الألباني في
📚صحيح الترغيب - رقم: (260)
📚صحيح الجامع - رقم: (818)
❸ الوقت #الثالث :
☜ عند الرباط بين صلاتين :
☆ قال رسول الله ﷺ :
(( أَبْشِروا ، هذا ربُّكم قد فتح بابًا من أبوابِ السماءِ ، يُباهي بكم الملائكةَ ؛ يقول : انظُروا إلى عبادي ، قد قضَوا فريضةً ، و هم ينتظِرون أخرى ))
📚صححه الألباني في
📚صحيح الترغيب - رقم: (445)
📚صحيح الجامع - رقم: (36)
❹ الوقت #الرابع :
☜ عند منتصف #الليل :
☆ قال رسول الله #ﷺ :
(( تُفتحُ أبوابُ السماءِ نصفَ الليلِ ، فيُنادي منادٍ : هل من داعٍ فيُستجابَ له ؟
هل من سائلٍ فيُعطى ؟
هل من مكروبٍ فيُفَرَّجَ عنه ؟
فلا يبقى مسلمٌ يدعو بدعوةٍ إلا استجابَ اللهُ تعالى له ؛ إلا زانيةً تسعى بفرجِها ،
أو عشَّارًا ))
تسعى بفرجها:اي تكتسب بالزنى.
عشارا: هو صاحب المكس ..(جمعه مكوس) الذي يأخذ من التجار اذا مروا مكسا باسم العشر ... ( ضريبة )
📚صححه الألباني في
📚صحيح الترغيب - رقم: (786)
📚صحيح الجامع - رقم: (2971)
❺ الوقت #الخامس :
☜عند الاستفتاح #الصلاة بـ[ اللهُ أكبرُ كبيرًا والحمدُ لله كثيرًا وسبحان اللهِ بكرةً وأصيلاً] .
بينما نحن نصلي مع رسولِ اللهِ ﷺ إذ قال رجلٌ مَن القومُ : اللهُ أكبرُ كبيرًا والحمدُ لله كثيرًا وسبحان اللهِ بكرةً وأصيلاً .
فقال رسولُ اللهِ ﷺ : (من القائلُ كلمةَ كذا وكذا) ؟
قال رجلٌ من القومِ : أنا يا رسولَ الله ِ!
قال ﷺ : (عجِبتُ لها فُتِحَتْ لها أبوابُ السماءِ) .
قال ابنُ عمر : فما تركتُهنَّ منذُ سمعتُ رسولَ اللهِ ﷺ يقول ذلك .
📚#صحيح_مسلم (601).
أُنشرُوهَا فنشَرُ العِلمِ من أَعْظَمِ القُرُبَات
☜ قال ابن المبارك رحمه الله :
⇦ « لا أعلم بعد النُّبوَّة درجة أفضل من بثِّ العِلم ».
طيب الله أوقاتكم بما ينفعكم في الدنيا والآخرة..

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••
{.... وَيَتَفَكَّرُونَ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ رَبَّنَا مَا خَلَقْتَ هَٰذَا بَاطِلًا سُبْحَانَكَ فَقِنَا عَذَابَ النَّارِ﴾
•••📓

👍2
ለዐረብ ሀገር ወንድምና እህቶች
~
① ከሁሉም በፊት ለዲናችሁ ቅድሚያ ስጡ። ከተውሒድ ጀምራችሁ ግንዛቤያችሁን በተለያዩ መንገዶች አስፉ። ለአላህ ምስጋና ይግባውና በዚህ በኩል ብዙ ወንድሞችና እህቶች ዘንድ ጥሩ ተነሳሽነት ይታያል።
② ለአሰሪዎቻችሁ ታማኞች ሁኑ። የሰው ሀላፊነት እስከተቀበላችሁ ድረስ አላህን ፈርታችሁ ሀላፊነታችሁን ባግባቡ ተወጡ። በሰዐትም፣ በስራም፣ በገንዘብም፣ በክብርም፣ በልጆችም የምትታመኑ ሁኑ። አማናን መወጣት ትልቅ ሃላፊነት ነው።
③ በተቻላችሁ ከአላስፈላጊ የወንድና የሴት ቅልቅል ተጠንቀቁ። በጋራ የኪራይ ቤቶች ሊፈፀሙ ከሚችሉ አደጋዎች እራሳችሁን ጠብቁ።
④ እርስ በርስ ተዛዘኑ። ስራ ለሌለው ስራ በመፈለግ፣ ለተቸገረው በብድር ወይም እራስን በማይጎዳ መዋጮ ተጋገዙ።
⑤ ከወንጀለኞች ራቁ። ዐረብ ሀገር በርካታ ኢትዮጵያውያን በወንጀል ስራ ላይ መሰማራታቸው የሚታወቅ ነው። በነሱ ሳቢያ ኢትዮጵያውያን ባጠቃላይ በተደጋጋሚ ስማቸው ይጠፋል። የሚገርመው ብዙ ለነዚህ ወንጀለኞች ሽፋን የሚሰጡ ኢትዮጵያውያን መኖራቸው ነው። በነሱ ጥፋት አብራችሁ እንዳትጎዱ ተጠንቀቁ። እንዲያውም ለሌላ የሚተርፍ የተረጋገጠ ወንጀል ካያችሁ ለሚመለከተው አካል ጠቁሙ። ይሄ ለዲናችሁም ለገፅታችሁም ዋጋ አለው።
⑥ ቤተሰቦቻችሁን አትርሱ። ወላጅ ወላጅ ስለሆነ ብቻ ከባድ ሐቅ እንዳለው እሙን ነው። ከዚያም ባለፈ ስንት ፍዳቸውን አይተው አሳድገዋል። ዐረብ ሀገር ትሄዱ ዘንድ የተቸገሩላችሁም ብዙ ናቸው። እነዚህን ታሳቢ በማድረግ ወላጆቻችሁን አትርሱ። በዚያ ላይ አንዳንዶቻችሁ ወደ ወላጆቻችሁ ልጅ የላካችሁ ትኖራላችሁ። በዚህን ጊዜ ሐቁ ድርብርብ ነውና ኣኺራችሁን እንዳታጨልሙ ተጠንቀቁ።
⑦ እራሳችሁን አትርሱ። የወጣችሁት እንጀራ ፍለጋ ነው። ከፋም ደላ የሰው ሀገር የሰው ነው። ህልማችሁ ቋጥሮ ወደ ሀገር ለመመለስ እንጂ በልቶ ለመውዛት፣ ለብሶ ለመድመቅ አይደለም። ለዚህ ደግሞ ብልጥ መሆን ያስፈልጋል። መስራቱን ቻሉበት። መያዙንም ቻሉበት። ወጭ ቀንሱ። ለቤተሰብ ስትልኩም አቅማችሁንም፣ ኑሯቸውንም፣ ሁኔታቸውንም እያገናዘባችሁ ይሁን። ለጎረምሳ ጫት መቃሚያና መንሸራሸሪያ አትላኩ። በዚህ ወንድሞቻችሁን ታበላሻላችሁ እንጂ አትጠቅሟቸውም። ገንዘባችሁንም አጥታችሁ ወንጀለኛም ትሆናላችሁ። ባጭሩ የምትሰሩትን ገንዘብ ቁም ነገር ላይ ለማዋል ተጣጣሩ። ባዶ እጃችሁን ላለመግባት በተቻላችሁ ተጠንቀቁ። ችግር መጥፎ ነው። ቤተሰብ እንኳን እንዲገፋችሁ ያደርጋል። አገራችን ለባዶ እጅ ቀርቶ ለያዘም እየከበደ ነው።
⑧ እቅድ ይኑራችሁ። ለቆይታችሁ ገደብ አስቀምጡለት። በግምት አትኑሩ። ሁለት አመት ሰራርቼ አገሬ እገባለሁ ብለው ሃያ አመት የኖሩ አሉ። ከአላማ ካልተወጣ ክፋት አልነበረውም። እየባከኑ ሲሆን ግን ያሳዝናል። "ምን ይዤ ልግባ?" እያሉ እየተብከነከኑ መኖር ይጎዳል። ስለዚህ ገደብ ያለው እቅድ ይኑራችሁ። ለእቅዳችሁም በትጋት አስቡ፣ በትጋት ስሩ። መገናኘታችሁ እቅዳችሁን የሚያሰናክል፣ ለትርጉም የለሽ ወጭ የሚዳርግ ከሆነ ተራራቁ።
⑨ ሴቶች ሆይ! መንገደኛ አታግቡ። እስኪ አሁን ሂንዲ፣ ፓኪስታኒ፣ ባንጋሊ ማግባት ምን ይባላል? እንዲህ አይነቱ ትዳር ዘላቂ የመሆን እድሉ እጅግ የጠበበ ነው። ልጅ ከመጣም ከነ ጭራሹ አባቱ ጋር አይኖርም። ስለዚህ ለራስም ለልጅም ፈተና ነው።
(10) ለኸይር ስራ እጃችሁን ስትዘረጉ ጥንቁቅ ሁኑ። ኸይር አትስሩ አይባልም። ግን በትክክል ለታለመለት ግብ የሚደርስ መሆኑን ቢያንስ ሚዛን የሚደፋ ግምት ያዙ።
(11) ለትዳር ክብር ይኑራችሁ። ትዳርን መስፈርት በማያሟላ በተጨመላለቀ መልኩ ሳይሆን በሥርዓት ፈፅሙ። አትበዳደሉ። ኣኺራችሁን በማይጎዳ መልኩ በስርኣት ኑሩ። ለጋብቻ የተጋነነ ወጭ አታውጡ። ከሰሞንኛ ሆይሆይታ ይልቅ ለዘላቂው ትዳራችሁ ቅድሚያ ስጡ። መለያየት ግድ ካለም ባግባቡ ይሁን።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 4፣ 2013)

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ለዐረብ ሀገር ወንድምና እህቶች ~ ① ከሁሉም በፊት ለዲናችሁ ቅድሚያ ስጡ። ከተውሒድ ጀምራችሁ ግንዛቤያችሁን በተለያዩ መንገዶች አስፉ። ለአላህ ምስጋና ይግባውና በዚህ በኩል ብዙ ወንድሞችና እህቶች ዘንድ ጥሩ ተነሳሽነት ይታያል። ② ለአሰሪዎቻችሁ ታማኞች ሁኑ። የሰው ሀላፊነት እስከተቀበላችሁ ድረስ አላህን ፈርታችሁ ሀላፊነታችሁን ባግባቡ ተወጡ። በሰዐትም፣ በስራም፣ በገንዘብም፣ በክብርም፣ በልጆችም የምትታመኑ…
አሪፍ ምክር ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን ።
በተለይ አሁን ላይ ኢቃማ ያዝን ብላችሁ እንደፈለጋችሁ የምትሆኑ እህቶች አላህን ፍሩ ።ሀቂቃ የምናየዉ ነገር በጣም ያስጠላል።

ምርጥ አባባል!!
=
ስኬት እንደ ኪራይ ቤት ነው የኪራይ ቤት በየጊዜው ዋጋ ክፈሉልኝ ይላል ዋጋው ካልተከፈለ ሊቀጥል አይችልም
ልክ እንደዚሁ ስኬት በየጊዜው ዋጋ ካልፈሉለት አደጋ አለው።
منقول

👈إِذا ما خَلَوتَ الدَهرَ يَوماً فَلا تَقُل
👈 · خَلَوتُ وَلَكِن قُل عَلَيَّ رَقيبُ ·
👈 وَلا تَحسَبَنَّ اللَهَ يُغفِلُ سرعة
👈 · وَلا أَنَّ ما يَخفى عَلَيهِ يَغيبُ ·
~ የሆነ ዘመን አንድ ቀን በተገለልክ ጊዜ ተገለልኩ ብቻየን ነኝ አትበል
~ነገር ግን ተጠባባቂዉ አላሁ ሱብሀነሁ ተአላ አለ ብለህ በል።
~አላህን ደግሞ የሰአትን ያህል ይዘነጋል ብለህ እንዳታስብ።
~ደግም የምትደብቀዉ ነገር በሱ ላይ ይደበቃል ብለህ አትሠብ።
👉ስለዚህ ብቻህን በሆንክ ጊዜ ጨለማ ዉስጥ በሆንክ ጊዜ ብቻየን ነኝና ያሻየን ልስራ አትበል።የፈለኩትን ልመልከት ብለህ አትበል። በኔላይ ተጠባባቂዉ አላህ አለ ብለህ በል።
~
www.tgoop.com/https_Asselfya
👈 · خَلَوتُ وَلَكِن قُل عَلَيَّ رَقيبُ ·
👈 وَلا تَحسَبَنَّ اللَهَ يُغفِلُ سرعة
👈 · وَلا أَنَّ ما يَخفى عَلَيهِ يَغيبُ ·
~ የሆነ ዘመን አንድ ቀን በተገለልክ ጊዜ ተገለልኩ ብቻየን ነኝ አትበል
~ነገር ግን ተጠባባቂዉ አላሁ ሱብሀነሁ ተአላ አለ ብለህ በል።
~አላህን ደግሞ የሰአትን ያህል ይዘነጋል ብለህ እንዳታስብ።
~ደግም የምትደብቀዉ ነገር በሱ ላይ ይደበቃል ብለህ አትሠብ።
👉ስለዚህ ብቻህን በሆንክ ጊዜ ጨለማ ዉስጥ በሆንክ ጊዜ ብቻየን ነኝና ያሻየን ልስራ አትበል።የፈለኩትን ልመልከት ብለህ አትበል። በኔላይ ተጠባባቂዉ አላህ አለ ብለህ በል።
~
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إنّا لله و إنّا إليه راجعون
ዚክር ማድረግ የሚያበዛ ሰው "የቂያማ ቀን እየሳቀ ነው ወደ ጀነት የሚገባው።
"ኢብኑል ቀይም"