Telegram Web
Audio
*خطبة الجمعة*
╭─┅───══───┅─╮
*بعنوان*~

*《من علامات محبة النبي صلى الله عليه وسلم》*
🔖ሸይኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ ረሒመሁሏሁ ተዓላ እንዲህ ይላሉ:
كلمة الحقِّ لَا تَمْنَعُ عَنْكَ رِزْقًا ،
وَلَا تُقَرِّبُ لَكَ أَجَلًا !‍‍"

البشائر ٣٨
«የዕውነት ንግግር ሪዝቅህን አያሳጣም, አጀለህንም አያቃርብም»።
👉ስለዚህ ወንዲሜ“የማንንም ትችትና ወሬ
ፈርተህ የምታውቀውን ሐቅ ከመናገር”ወደ ዃላ አትበል።
👍9
🔀 የተጅዊድ ትምህርት

      📌👌👌👌የሀምዘህ ምንነት

ሀምዛህ በአጠቃላይ በሁለት ይከፈላሉ።

1)ሀምዘቱል ቀጥዕ (أ) ፦ ማለት ከአሊፍ ሱኩን አናት ላይ የሀምዛ ምልክት ያላት ሲሆን ቀጥለንም ስናነብ (በቃል መካከል ላይ ስትመጣ) ሆነ መጀመሪያ ላይ እንድሁም መጨረሻ ላይ ስትመጣ የምትነበብ ሀምዛህ ናት።
2) ሀምዘቱል ወስል (ٱ) ፦ ማለት ከአሊፍ ሱኩን አናት ላይ የሷድ ምልክት ያላት ስትሆን በሷ ጀምረን ስናነብ የምትነበብ ፤ በቃል መካከል ላይ እና መጨረሻ ላይ ስትመጥታ ግን የማትነበብ ሀምዛህ ናት።

🍎 የሀምዘቱል ወስል ምንነት እና ህጎች
💠 መጀመሪያ ላይ ሀምዘቱል ወስልን ከያዘ ቃል የምንጀምር ከሆነ ሀምዘቱል ወስል የምትነበብ ስትሆን እሷን (ሀምዘቱል ወስልን) ከያዘው ቃል በፊት ሌላ ቃል ኖሮ ሁለቱንም (ሀምዘቱል ወስልን የያዘው ቃል እና ከሀምዘቱል በፊት ያለውን ቃል) አያይዘን በምናነብበት ጊዜ ደግሞ የማትነበብ የሆነች ሀምዛ ነች።
💠 በቃላት መጀመሪያ ላይ ሱኩን በሚመጣበት ጊዜ ሀምዘቱል ወስልን ፈትሀ፣ ከስራ ወይም ዶማ በማድረግ ንባቡን ቀለል ለማድረግ ትመጣለች።  ምክንያቱም በአረበኛ ፅሁፍ ወይም ንባብ በሱኩን የማይጀመር ስለሆነ ነው። በዚህ የማያያዝ ፋይዳዋ አያያዥ ሀምዛ (ሀምዘቱል ወስል) በመባል ትታወቃለች።

♦️ሀምዘቱል ወስል በግስ (الفِعْل)፣ በስም (الإسم) እና በትርጉም ላይ ጠቋሚ በሆኑ ፊደሎች (حَرْفُ المَعْنَى) ላይ ትመጣለች።

➨ሀምዘቱል ወስል መጀመሪያ ላይ በመጣችበት ቃል ጀምረን በምናነብበት ጊዜ ሊኖራት የሚችለው ሁኔታዎች በሶስት ከፍለን ማየት ይቻላል።
❶. ከላም አት-ተዕሪፍ ፊደል (ከላመል አል) በፊት የመጣች ሀምዘቱል ወስል
➯ በዚህን ጊዜ ሀምዘቱል ወስል ፈትሀ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱلْحَمْدُ ، ٱلرَّحِيمِ 👈
❷.በስም መጀመሪያ ላይ የመጣች ሀምዘቱል ወስል
➯ በስም ላይ የመጣች ሀምዘቱል ወስል ሁል ጊዜ ከስራ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱمْرَأَتٌ ، ٱبْنَتِ👈

❸. በግስ መጀመሪያ ላይ የመጣች ሀምዘቱል ወስል
➯ በግስ ላይ ሀምዘቱል ወስል ስትመጣ የሚኖራት ሁኔታ ሁለት ብቻ ነው።
እነርሱም፦ ዶማህ እና ከስራህ የመሆን ሁኔታ ናቸው።

➊. ሀምዘቱል ወስል ግስ በሆነ ቃል ላይ መጥታ ዶማህ ተደርጋ የምትነበበው በአንድ ሁኔታ ብቻ ነው።
➤ ቃሉ ከሀምዘቱል ወስል ተጀምሮ ሲቆጠር የግሱ ሶስተኛ ፊደል መሰረታዊ የሆነ ዶማህ ከሆነ ሀምዘቱል ወስል ዶማህ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱجْتُثَتْ ، ٱدْخُلُوا ، ٱسْجُدُوا ، ٱتْلُ👈

➋.ሀምዘቱል ወስል ግስ በሆነ ቃል ላይ መጥታ ከስራህ ተደርጋ የምትነበበው በሶስት ሁኔታ ብቻ ነው።
➀) ከሀምዘቱል ወስል ተጀምሮ ሲቆጠር የግሱ ሶስተኛ ፊደል ከስራህ ከሆነ ሀምዘቱል ወስል ከስራህ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦ ٱصْبِرُ ، ٱكْشِفْ، ٱرْجِعُوا👈

➁) ከሀምዘቱል ወስል ተጀምሮ ሲቆጠር የግሱ ሶስተኛ ፊደል ፈትሀ ከሆነ ሀምዘቱል ወስል ከስራህ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦  ٱسْتَغْفِرُوا ، ٱقْرَأ ، ٱنقَلَبُوا ، ٱذْهَبْ👈

➂) ከሀምዘቱል ወስል ተጀምሮ ሲቆጠር የግሱ ሶስተኛ ፊደል ምክንያታዊ ዶማ (ዋው መድያን የያዘ ዶማ) ከሆነ ሀምዘቱል ወስል ከስራህ ተደርጋ ትነበባለች።
ምሳሌ፦
◆ ٱبْنُوا👈
◆ ٱقْضُوا👈
◆ ٱمْشُوا👈
◆ ٱئْتُوا👈
◆ ٱمْضُوا👈
--------------------------------------------------------------------
--------------------------------------------------------------------

            ✍️ የቀጥላል ሼረ አድርጉ

https://www.tgoop.com/onlyquranM1
👍4
“አዕምሮህ ሰላም እንዲሆን ከፈለግክ  ምንም እንዳልገባህ ሆነህ ዝም በል። ምንም እንዳላየህ ሆነህም እለፍ።”
ሸይኽ ዓሊይ ጠንጧዊ
www.tgoop.com/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••
شرح حديث "....... ويجزئ من ذلك ركعتان يركعهما من الضحى"

🎙 فضيلة الشيخ عبدالرزاق البدر- حفظه الله تعالى-

•••🌳
📮 አስደሳች ዜና

▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን።

▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ሲሆን የደርስ ሰዓት ከጁሙዓ ቀን ውጭ ዘወትር ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ መሆኑን እናሳውቃለን።

▫️ መድረሳው የሴቶች ብቻ ስለሆነ ወንዶች አላህን ፍሩና ወደ ግሩፑ ከመግባት ታቀቡ።

🔺 ት/ቱ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው።

🚫 የሴቶች ብቻ 🚫
www.tgoop.com/Ahlul_aser
   www.tgoop.com/Ahlul_aser
🥲የውድድሩ መሉ ማብራሪያ

✔️እህሳን ቋንቋ ትምህርት ቤት ከዚህ በፊት
ለሴቶች በሴት መምህራን
✔️English language  እና

✔️ የኦሮሚኛ ቋንቁ ለሁለቱም ፆታ እያስተማርን መሆኑ ይታወቃል

አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ 
የአረብኛ እና
የቱርኪኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን  የጨረስን መሆኑን  እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር
ለምትፈልጉ   በዚህ ሳምነት ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን

በዚህ ዙር ለ
🌱ቀን የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ🌱አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም
ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ   ይማራሉ

ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን
መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች
የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ

በሰጠናቸው የግል
🔠🔠🔠🔠ሰዎች ሲቀላቀሉ
በነሱ
🌱🌱🌱🌱 ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች  ቁጥር
ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል


ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ እድሉን ሞክሩ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://www.tgoop.com/Ihsan_language
https://www.tgoop.com/Ihsan_language
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
"ሁሌም ቢሆን በትክክለኛ ማንነትህ ወደ ሰዎች ቅረብ። ሰዎች ስላጠፉብህ አታጥፋ፤ ሰዎች ስለበደሉህ አንተ አትበድል፤ ሰዎች ስለካዱህ አትካዳቸው። እነርሱ ለዚያ ነገር ተገቢ ባይሆኑም አንተ በትክክለኛ ማንተህ ተኗኗራቸው

www.tgoop.com/https_Asselfya
(وقال الذي آمن ياقوم اتبعون أهدكم سبيل الرشاد)
ቁርአን ማዳመጥን አዘውትሩ
በአላህ ይሁንብኝ ከቁርአን የበለጠ ……  ለልብ ሁነኛ መድሃኒት፣ ለቀልብ መረጋጊያ እና መስከኛ ፣ለነፍስ ማለዘቢያ፣ ለሩህ ማጥገቢያ ቀለብ አልተገኘም
ለመኖር ሲባል የብዙወቹ ሂወት እዲህ ነው የተጣመረው.....!

=
👍15
🔖ታላቁ ኢማም ሀስኑል በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡

👉ሀሜት የሴቶች ፍራፍሬ ነች።

~
www.tgoop.com/https_Asselfya
👍5
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ – መውሊድ
~“ነብዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውደድ ማለት መደነስ ወይም አሮጌ በሬ ማረድ ጫት ማኘክ ማለት አይደለም።

~እሳቸውን መውደድ ማለት ሱናቸውን መከተል የከለከሉትን መከልከል የሰሩትን መስራት ማለት ነው።

ሼይኽ መሀመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸዉ

~
👍2
«ምንኛ መታደል ነው ባሏን የምትንከባከብ ሚስት የወፈቀው ሰው ።

አላህን አመስግን ባንተ ጥረት እንዳላደለ ያገኛሃት አላህ እንደሆነ የወፈቀህ ስለዝህ ወንድሜ ተከባከባት አንተም።


https://www.tgoop.com/Abuebrahim22322
👍7
Forwarded from ፈዋኢድ (عبد الرزاق محمد الجبرتي)
የሌላን አካል WiFi ያለ ፈቃዱ መጠቀም ሀራም ነው ... password ኖረውም አልኖረውም ልዩነት የለውም .
وبهذا أفتى بعض المعاصرين من الشافعية
👍1
2025/08/24 08:07:06
Back to Top
HTML Embed Code: