✅ ከሁሉም በፊት...!
~ ~
~ሙስሊሞች ሆይ !ለኢባዳ ወደ መካና መድና ከመጓዛችሁ በፊት ጠንቅቃችሁ ልታዉቁት የሚገባ ነገር ቢኖር የሚከተለዉ እዉነታ ነዉ ፥#ማንኛዉም መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኘዉ
# ሁለት መስፈርቶችን ሲያሟላ ነዉ እነርሱም..
⓵ኛ፡መልካም ስራን በሙሉ ከይዩልኝ ከይስሙልኝ በማጥራት ለአላህ ብቻ ብሎ በኢኸላስ መፈፀም
⓶ኛ፡የምንሠራዉ ስራ ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሠሩት መልኩ እንድሆን መጣር ይጠበቅብናል። የነዚህን የሁለት መስፈርቶች ማስረጃዉ ፦
فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا
« ከጌታው ጋር -በሰላም መገናኘት የፈለገ ሰዉ ፦መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም ማንንም ምንንም አያጋራ (አል ከህፍ፡110)
#አንድ ስራ (ሷሊህ )መልካም ይባል ዘንድ ለአላህ ተብሎና በነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና መሠረት መተግበር ይኖረበታል።
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሐድሳቸዉ አንድህ ብለዋል።
إنما الأعمال بالنيات وإِنما لكل امريء مانوى....
📚رواه البخاري ومسلم
ስራ ተቀባይነት የሚያገኘዉና ደረጃዉም #የሚበላለጠዉ በኒያ -ስራዉን እንድንሠራ ባነሳሳን ፍላጓት -መሠረት ነዉ የሠዉ ልጅም በስራዉ የሚያገኘዉ ልቡ ዉስጥ ባለዉ እቅድና ሀሳብ መሠረት ነዉ።
~
www.tgoop.com/https_Asselfya

🔖ሷሊህ ባል የአባት ምትክ ነው።
~ ~
- قال عامر بن الظرب - رحمه الله:
«الزَّوج الصَّالح أبٌ بعد أب».
📚طبائع النساء(٢٧)
~«መልካም ባል ከአባት በኋላ ሌላ አባት ነው።»
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
www.tgoop.com/https_Asselfya
~ ~
- قال عامر بن الظرب - رحمه الله:
«الزَّوج الصَّالح أبٌ بعد أب».
📚طبائع النساء(٢٧)
~«መልካም ባል ከአባት በኋላ ሌላ አባት ነው።»
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸
www.tgoop.com/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
✅ ከሁሉም በፊት...! ~ ~ ~ሙስሊሞች ሆይ !ለኢባዳ ወደ መካና መድና ከመጓዛችሁ በፊት ጠንቅቃችሁ ልታዉቁት የሚገባ ነገር ቢኖር የሚከተለዉ እዉነታ ነዉ ፥#ማንኛዉም መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኘዉ # ሁለት መስፈርቶችን ሲያሟላ ነዉ እነርሱም.. ⓵ኛ፡መልካም ስራን በሙሉ ከይዩልኝ ከይስሙልኝ በማጥራት ለአላህ ብቻ ብሎ በኢኸላስ መፈፀም ⓶ኛ፡የምንሠራዉ ስራ ነብያችን ስለሏሁ…
🔖ስነ-ምግባርን ማሳመር...!
~
~የሐጅ ወይም የኡምራ ስነ-ስረአት ላይ በተለያዩ የኢባዳ ስፍራዎች ላይ ከምታገኟቸዉ የተለያየ ባህሪይና ባህል ካላቸዉ ሰዎች ጋር ፀባይን ማሣመርና መታገስ እንዲሁም በተቻለህ ያክል እነርሱን ለመርዳት መሞከር #አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ ከሚሠጡ ተግባሮች አንዱ መሆኑን አትዘንጋ። ጌታችን አላህ በተከበረዉ ቃሉ እንዲህ ብሏል፦
🌻وَٱخْفِضْ جَنَاحَكَ لِلْمُؤْمِنِينَ
ክንፍህን ለምእመናን ዝቅ አድርግ -ለአማኞች ተናነስ(አልሒጅር88)
~በጥቅሉ ስነምግባር ማሳመር ኢስላም ላይ ትልቅ ቦታ አለዉ#ወደ አላህ ከሚያቀርቡ ቀላል ነገር ግን ትልቅ አጅር ከሚያሳጡ ነገሮች መሀል አንዱ ነዉ።
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ከእናንተ ዉስጥ ጥሩ ከሚባሉት ፀባያቸዉ መልካም የሆኑ ሠዎች ናቸዉ።ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል

የዙል ሒጃ ስምንቱን ቀናት መፆም
~
ነብያችን ﷺ የዙልሒጃን አስር ቀናት አስመልክቶ እንዲህ ብለዋል፦
مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ الْعَشْرِ . فَقَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ، إِلا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ
''በውስጣቸው መልካም ስራ ከሚፈፀምባቸው ቀናት ውስጥ ከነዚህ አስር ቀናት በላይ አላህ ዘንድ የተወደደ የለም።" "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን?" ብለው ሲጠይቋቸው የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን! በነፍሱም፣ በገንዘቡም ወጥቶ ከዚህ ውስጥ ምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር" ብለው መለሱ። [አልቡኻሪይ፡ 969]
በዚህ መሰረት በነዚህ የተከበሩ ቀናት የተለያዩ ዒባዳዎችን መፈፀም በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ነው። ፆም ወደ አላህ መቃረቢያ ከሆኑ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ግልፅ ነው። ከመሆኑም ጋር በያመቱ "የዙል ሒጃን አስር ቀናት መፆም ይቻላል ወይ?" የሚል ጥያቄ ሲነሳ ያጋጥማል። የግርታው መነሻ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ "በነዚህ አስር ቀናት ውስጥ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ፈፅሞ ፆመው አላየሁም" ማለቷ ነው። [ሙስሊም፡ 1179]
ይሄ ግን ግርታ ሊፈጥር የሚገባው አይደለም። እንደሚታወቀው የነብዩ ﷺ ሱና በሶስት መንገድ ይተላለፋል።
1- በቃላቸው
2- በተግባራቸው እና
3- ሌሎች ሲፈፅሙ አይተው የሚሰጡት ይሁንታ (ኢቅራር)።
የዙል ሒጃን ስምንት ቀናት መፆም ከነዚህ ውስጥ በቃላቸው የተላለፈው ሐዲሥ ውስጥ ይካተታል። ሐዲሡ አስተማማኝ፣ መልእክቱም ፆምን አካታች ነው። ከዚህ በኋላ የዓኢሻ ነብዩን ﷺ ሲፆሙ አለማየት የሳቸውን ጥቅል የቃል መልእክት ለመገደብ መነሻ መሆን የለበትም። ለዓኢሻ አለማየት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ደግሞ የሚገድብ መረጃ እስከሌለ ድረስ በጥቅል ቃላዊ መረጃ የተገኘው በቂ ነው።
ስለዚህ ሌሎች መረጃዎች ደካማዎች (ዶዒፎች) ቢሆኑ እንኳ መግቢያ ላይ የተጠቀሰው ሐዲሥ በቂ ማስረጃ ነው።
ይሄ እንግዲህ ስምንቱን ቀናት በተመለከተ ነው።
* ዘጠነኛው ቀን የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሳብስ አስተማማኝ መረጃ መጥቶበታል። [ሙስሊም፡ 1162] ስለዚህ ብዥታ የሚነሳበት አይደለም።
* አስረኛው ቀን በአል ስለሆነ አይፆምም።
ወሏሁ አዕለም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor

Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Ibnu Fedlu [Abu Nuh])
ነገ ረቡዕ የዙልሂጃ 1ኛው ቀን ነው።
ሱዑዲ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ 1ኛው የዙልሂጃ ቀን ይሆናል።

الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد

🔖 የአላህ መልእክተኛ ﷺ በነዚህ በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ ዱአ ያበዙ ነበር። በተጨማሪም ተክቢር (الله أكبر) ተህሊል (لا إله إلا الله) እና ተህሚድ (الحمد لله) ማለትን በማብዛት ላይ ሰዎችን ያዙ ነበር።
📚[ #زاد_المعاد ٣٦٠/٢ ]
www.tgoop.com/https_Asselfya
📚[ #زاد_المعاد ٣٦٠/٢ ]
www.tgoop.com/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖በእንዚህ ዉድ ቀናቶች ውስጥ መተግበር ያሉብን 10 አደራዎች!!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«ለነፍሴ ፈራሁና ወደ ኸዲጃ ሮጥኩኝ።»አሉ ረሱላችን ሶልለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒራ ዋሻ ባጋጠማቸው እንግዳ ክስተት ተደናግጠው ሲወጡ የነበረውን ክስተት ሲተርኩ።ወደየትኛውም ጓደኛና ወዳጅ መሄድን ትተው እሷን አሰቡ።
ባልና ሚስትነት ሲባል ቀላል ጉዳይ አይደለም።በበኩሌ ከኢማን ቀጥሎ የምለምንላችሁ ትልቁ ነገር መልካም የትዳር አጋር ነው።
አላህ ይወፍቃችሁ።
=www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan
ባልና ሚስትነት ሲባል ቀላል ጉዳይ አይደለም።በበኩሌ ከኢማን ቀጥሎ የምለምንላችሁ ትልቁ ነገር መልካም የትዳር አጋር ነው።
አላህ ይወፍቃችሁ።
=www.tgoop.com/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በጣም ወቅታዊ!
ዉድ እህቶቸ ኧረ እንደዚህ ያለ ርካሽ ቦታ ላይ አትገኙብን ..!ሀቂቃ ልብ ያደማል ።ትዳር ማለት የአላህ ስጦታ ሪዝቅ ነዉ ።እና በነዚህ ዉድ ቀናቶች ዱዓ አድርጉ።ዱአ ስታደርጉ ዱአ ይበልጥ ተቀባይነት ባሉባቸዉ ወቅቶች ወደጌታችሁ ቅርብ ሁኑ አብሸሩ። የታጋሾች መጨረሻ መልካም ነዉ እና ታገሱ ።አላህዬ መልካሙን የሆነዉን ለዱኒያችሁም ለአኼራችሁም ያማረ የሆነዉን ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~መልካም ህይወት የሚጀመረውም የሚቋጨውም በተውሂድ ነው።
~
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
...
«اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ».
.

🔖በነዚህ በዉድ ቀናቶች በዚክር እንበርታ!!
✅ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላይ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል።
➡️አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ 【አላሁ አክበር】ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው።
📚الجامع لأحكام القرآن للقرطبي(10/345)