HIDDEN_FEELINGSF Telegram 2748
Forwarded from Deleted Account
የራስህ_እውነተኛ_ወዳጅ_ሁን!
ምንም እንኳን ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህም እና ቢመኩብህም ፤ አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም።
ከሰዎች ፍቅር በላይ የራስህ ፍቅር ወሳኝ ነው። የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን
በደንብ ተንከባከበው። ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞካሸው። ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለህና? ራስህን ስታከብር ሌሎች ያከብሩሀል፤ራስህን ስትመራ ሌሎች ይመሩልሀል፤ ራስህን ስታሸንፍ ሌሎች ይሸነፉልሀል፡፡

መልካም ሀሙስ

https://www.tgoop.com/respect720

tgoop.com/hidden_feelingsf/2748
Create:
Last Update:

BY ♥Hidden Feelings♣

Share with your friend now:
tgoop.com/hidden_feelingsf/2748

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Users are more open to new information on workdays rather than weekends. Add up to 50 administrators 4How to customize a Telegram channel? On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information.
from us

Telegram ♥Hidden Feelings♣
FROM American