‼️ የካቲት 24 እሁድ
‼️ ዘፀአት ፊልም ፕሮዳክሽን
ለ4ተኛ ዙር በቴአትር እና በፊልም ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎቹን
እሁድ የካቲት 24 ቀን
ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተገኘበት በድምቀት ያስመርቃል
ስለሆነም እርሶም አብረውን ተገኘተዉ የዝግጅቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል
በእለቱም
ድንቅ ተውኔት
እንዲሁም በተማሪዎች የተሰሩ ፊልሞች የሚቀርቡበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ
!!!እንዳያመልጦት!!!
@gxmee@gxmee@gxmee