Telegram Web
Forwarded from Tesfaye Abba FINOL
Aartistoota Magaalaa Adaamaa keessatti hojii Aartii irratti hirmaacha jirtan hundaaf. Leenjiin Aartii Yeroo darbee beelamne borruu Kibxata 22/2/2015 Kan kennamuu waan ta'ef ganama sa'atii 2:30 irratti Galmaa sinimaa Oliyaaditti waal ha agaruu. Ergaa kana nama hundaafu share gochuun wal biraan gaha. Yoo dandeessan yeroo dhuftan kitaaba kanaan dura dubbiftanii lafa gootan ykn harawaa hanga humni keessaan danda'ee qabachuun dhalootaf gummaacha. Olmaa garii.

****
አዳማ ከተማ በጥበብ  ሙያ ለይ ለተሰማራችሁ በለሙያዎች በሙሉ። ነገ ማክሰኞ 22/2/2015 ዓ.ም ባለፈው የቀጠርነዉ ስልጠና ስላለ ጠዋት 2:30 ላይ ኦሊያድ ሲኒማ እንገናኝ። በምትመረጥበት ወቅት ቀደምሲል አንብባችሁ ያስቀመጣችሁት መጽሃፍት ወይም አዲስ በመግዛት ለትውልድ እድታበረክቱ በአክብሮት እንጠይቃለን ። ይሀን መልዕክት ለ ሁሉም አርቲስት አጋሩ። መልካም ውሎ ።
Forwarded from Adama Ras Lounge (Prince Hena)
#የተሰረቁ_ለሊቶች
አዲስ ኮሜዲ ትያትር እሁድ ጥቅምት 27/2015 ከቀኑ 7:00 በሞርሞር ሲኒማ ይታያል መግቢያ ትኬት ለማግኘት @bboyhena
ገቢው ለእንደ እናት የበጎ አድራጎት ማህበር
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው
‼️ ገምዛ ‼️ ፊልም በአዳማ ሊመርቅ ነው!!

በጌት-አርት ፕሮሞሽንና ኤቨንትስ አዘጋጅነት ህዳር 10 እና 11 በአዳማ ሞርሞር ሲኒማ ከ ቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ታላላቅ አርቲስቶች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል።

ለበለጠ መረጃ @Getnat

@Get_Art
@gxmee
@gxmee
Forwarded from Waajjira Turizimii Bulchiinsa Magaalaa Adaamaa.
30/3/2015
Mana Siinimaa.
Baga gammadaan. Mani siinimaa bulchiinsa magaalaa Adaamaa waggoota 3 oliif cufamee ture haroomsi tasifameefi Guyya Boruu 1/4/2015 irra eegalee gara hojiitti deebii'u isaa yoo ibsinu gammachuu guddaadhaan. Kanaaf isiiniis dawadhaa bashannanaa.

*****

30/3/2015 ሲኒማ።

እንኳን ደስ አላችሁ። ከ 3 ዓመታት በላይ ተዘግቶ የቆየው የአዳማ ከተማ ሲኒማ ቤት እድሳት ተደርጎለት ከ ነገ 1/4/2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል። ይጎብኙ ይዝናኑ።
ቅዳሜ ጥር 27 ከቀኑ 8:00 ሰዓት በአዳማ ኦልያድ ሲኒማ በድምቀት ይመረቃል እንዳያመልጦ

@gxmee
@gxmee
@gxmee


ትኬቱን ለምትፈልጉ
በውስጥ መስመር አናግሩን @mmiki84
ቀድመው ቦታ ያሲዙ @mmiki84
@mmiki84
የአድዋው ጀግና 💪

ያኔ በዚያ ዘመን
ጠላት ደፍሮን መጥቶ ሀገር ሊያርበደብድ
ፈርቶ ሚሸሽ ያለ መስሎት የቂል ትዉልድ
ሊያጠፋን ቢገባ መስሎት ሚያሸንፍ
ጠላታችን ወድቆ ኢትዮጵያ አለች ከፍ
መስሎት ነበር ያኔ
ህብረት ያልደረጀን ፍቅርንም ያልዋጀን
ጠላትን ሚመክት አምነት እኛ የሌለን
ግና
አድዋ ትላንቱዋ የጀግኖች መጠሪያ
ዛሬም መከታ ናት ለሀገሬ ጦቢያ
የአደዋዉ ጀግኖች ዛሬም ክበሩልን
በእናንተ ፅናት ነዉ ዛሬ እኛ የቆምን
ትውልድ ይዘክራል ስማቹን አንስቶ
ታሪካቹ በምድር ላይ እንደ አሸዋ በዝቶ
የአደዋው ጀግና ሚኒሊክ መሆኑን
በማርያም ሲምል ህዝብ መከተሉን
እንመሰክራለን ጀግና እርሱ መሆኑን
የትናንቱ ህብረት ዛሬ እንዳይደበዝዝ
ጠላቶች ከበወን ህብረቱ እንዳፈዝ
አደራ አለብን ሁላችንም እኛ
በደም በአጥንታቸዉ ተዋድቀዋል ለኛ
ሀገር እንዳትጠለሽ ባንዳ እንዳይደፍራት
ደጀን መከታዋ እኛም እንሁንላት
የአድዋው ጀግንነት ዛሬም እንዲደገም
በአንድነት እንቁም ጠላት እንዲዳከም
አለማት ይመስክር ስለ ኢትዮጵያ ህብረ
በአረንጓዴ ቢጫ በቀዩ እንድንከብር
ይብቃን ጎጠኝነት ለየቅል መብዋደን
በፍቅር እናዚም አንድ ኢትዮጵያ ብለን

አስተውል ወዳጄ

አደዋ ህብረት ነው ጀግንነት ፍቅር ነው
ጀግንነት ሰላም ነው
ጠላትን ሚመክተው አንድነታችን ነው

በአምላክ
23/06/2015
‼️መጋቢት 24‼️

‼️መጋቢት 24‼️

እንዳያመልጦ ታላላቅ እንግዶች የሚገኙበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ

@gxmee
@gxmee
@gxmee
‼️መጋቢት 24‼️

እንዳያመልጦ ታላላቅ እንግዶች የሚገኙበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ

@gxmee
@gxmee
@gxmee
‼️መጋቢት 24‼️

‼️መጋቢት 24‼️

እንዳያመልጦ ታላላቅ እንግዶች የሚገኙበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ

@gxmee
@gxmee
@gxmee
‼️መጋቢት 24‼️

‼️መጋቢት 24‼️

እንዳያመልጦ ታላላቅ እንግዶች የሚገኙበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ

@gxmee
@gxmee
@gxmee
‼️መጋቢት 24‼️

‼️መጋቢት 24‼️

እንዳያመልጦ ታላላቅ እንግዶች የሚገኙበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ

@gxmee
@gxmee
@gxmee
ዘፀአት ፊልም ፕሮዳክሽን
‼️‼️ መስከረም 6 እሁድ 💯🔥
     ለ3ተኛ ዙር በቴአትር እና በፊልም ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎቹን
   እሁድ መስከረም 6 ቀን
ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተገኘበት በድምቀት ያስመርቃል
   ስለሆነም እርሶም  አብረውን ተገኘተዉ የዝግጅቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል
   በእለቱም
ድንቅ ቴአትር
     ግጥሞች
           እንዲሁም በተማሪዎች የተሰሩ ፊልሞች የሚቀርቡበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ
          !!!እንዳያመልጦት!!!
@gxmee
@gxmee
@gxmee
ዘፀአት ፊልም ፕሮዳክሽን


‼️መስከረም 6 እሁድ ‼️

     ለ3ተኛ ዙር በቴአትር እና በፊልም ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎቹን
   እሁድ መስከረም 6 ቀን
ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተገኘበት በድምቀት ያስመርቃል
   ስለሆነም እርሶም  አብረውን ተገኘተዉ የዝግጅቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል
   በእለቱም
ድንቅ ቴአትር
     ግጥሞች
           እንዲሁም በተማሪዎች የተሰሩ ፊልሞች የሚቀርቡበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ
          !!!እንዳያመልጦት!!!
@gxmee
@gxmee
@gxmee
‼️መስከረም 6 እሁድ ‼️

ዘፀአት ፊልም ፕሮዳክሽን
     ለ3ተኛ ዙር በቴአትር እና በፊልም ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎቹን
   እሁድ መስከረም 6 ቀን
ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተገኘበት በድምቀት ያስመርቃል
   ስለሆነም እርሶም  አብረውን ተገኘተዉ የዝግጅቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል
   በእለቱም
ድንቅ ቴአትር
     ግጥሞች
           እንዲሁም በተማሪዎች የተሰሩ ፊልሞች የሚቀርቡበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ
          !!!እንዳያመልጦት!!!
@gxmee
@gxmee
@gxmee
‼️መስከረም 6 እሁድ ‼️

ዘፀአት ፊልም ፕሮዳክሽን
     ለ3ተኛ ዙር በቴአትር እና በፊልም ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎቹን
   እሁድ መስከረም 6 ቀን
ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተገኘበት በድምቀት ያስመርቃል
   ስለሆነም እርሶም  አብረውን ተገኘተዉ የዝግጅቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል
   በእለቱም
ድንቅ ቴአትር
     ግጥሞች
           እንዲሁም በተማሪዎች የተሰሩ ፊልሞች የሚቀርቡበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ
          !!!እንዳያመልጦት!!!
@gxmee
@gxmee
@gxmee
‼️መስከረም 6 እሁድ ‼️

ዘፀአት ፊልም ፕሮዳክሽን
     ለ3ተኛ ዙር በቴአትር እና በፊልም ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎቹን
   እሁድ መስከረም 6 ቀን
ታላላቅ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተገኘበት በድምቀት ያስመርቃል
   ስለሆነም እርሶም  አብረውን ተገኘተዉ የዝግጅቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል
   በእለቱም
ድንቅ ቴአትር
     ግጥሞች
           እንዲሁም በተማሪዎች የተሰሩ ፊልሞች የሚቀርቡበት ታላቅ የኪነ ጥበብ ድግስ
          !!!እንዳያመልጦት!!!
@gxmee
@gxmee
@gxmee
2025/06/13 22:04:57
Back to Top
HTML Embed Code: