GITIM_MENFESAWI Telegram 2821
ከንቱ ውዳሴ

አንዳንድ ጊዜ ለእኛ ጥሩ የመሰለንን ነገር ልናደርግ እንችላለን። ለምሳሌ
ሁለት ሰዎችን አስታርቄ ሊሆን ይችላል። ከዚያ በኋላ ግን ለእነሱ የተናገርኳቸውን ጥበብ የተሞሉ ንግግሮች ማስታወስ እጀምራለሁ።በውስጤም "ቀላል ሰው አይደለሁም ለካ!" እላለሁ። አንድ የሰንበት ትምህርት ቤት መምህር የማስተማር ጸጋ ሊሰጠው ይችላል። ይህ ጸጋ ግን የተሰጠው ከመምህሩ ብቃት ሳይሆን ለተማሪዎቹ ሲባል ነው። ነገር ግን እሱ የተናገራቸውን ቃላት እያስታወሰ ከእግዚአብሔር የተሰጡ መሆናቸው ቀርቶ ከራሱ ያመነጫቸው አድርጎ በማሰብ ራስን ከፍ ወደ ማድረግ ልቡ ይሞላል።

ይህንን ፈተና እንዴት እንደምትዋጋው መንገዱን ልንገርህ! እንዲህ ዐይነቱ አሳብ በኅሊናህ ማደግ ሲጀምር ነቢዩ በለዓምን ለመገሠጽ እግዚአብሔር አህያን እንደተጠቀመ አስታውስ!(ዘኁ.፳፪÷፳፩_፵፫)
ለራስህም እንዲህ በለው፦"በተናገርኳቸው ቃላት እንድመካ ከበለዓም አህያ የተሻለ ሥልጣን የለኝም!"
✤✤✤✤✤✤✤✤
@gitim_menfesawi

tgoop.com/gitim_menfesawi/2821
Create:
Last Update:

BY ከራድዮን

Share with your friend now:
tgoop.com/gitim_menfesawi/2821

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. 1What is Telegram Channels? The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”.
from us

Telegram ከራድዮን
FROM American