tgoop.com/getoc/2889
Last Update:
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ውድ የአንጋፋውና እድሜ ጠገቡ አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወዳጆች እንደ ልማዳችን አሁንም አዲስ ሰራ ይዘን መተናል ።
አራቱ ከዋክብት በአንድ ላይ የሚገርም ስራ ይዘው መጥተዋል። የስርቅርቅ ድምፅ ባለቤቱ የመንዙማ ከያኒ ሙዐዝ ሐቢብ እያንጎራጎረ በመሐባ ሊንጠን ፣ የድንቅ መረዋ ድምፅ ባለቤቱ ሙሀመድ አሚን በለሆሳስ አንጀታችንን ሊወዘውዘው ፣ ባለ ስግምግም ድምፁ አንጀት አርሱ ኢድሪስ ማህሙድ ከወዲያ ወዲህ ሊያወዛውዘን ፣ ድማሙ ባለ ጆሮ ገብ ድምፁ ማህፉዝ አብዱ በሀሴት ሊያስፈነጥዘን ሸምሲከ ጣሊዑ ብለዋል። እነዚህ አንጋፋዎች ከነልዩ ተሰጥኦዋቸው በጋራ ሊያሻግሩን ፣ ነብዩን ሊያስናፍቁን ፣ መረጃ ሊያቀብሉን ፣ሊያሳሽቁን ተጣምረዋል። መልቲ ሚዲያችንም ይህን ስራ በኦዲዮ የፊታችን ኸሚስ ማታ አንድ ሰአት ላይ በዩ ቲዩብ ቻናሉ ይለቅላችኋል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ደግሞ ልዩ የቪዲዮ ክሊፕ ይዘን እንቀርባለን።
ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!!
***
Share Share Share
⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️
ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን።
👇👇👇👇👇👇👇
Youtube:
https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE
Telegram
https://www.tgoop.com/ethioalfaruk
follow us on Facebook
https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl
BY Al Meded jema official page

Share with your friend now:
tgoop.com/getoc/2889