የጥሪ_ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች
1ኛ, በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፤
2ኛ, በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial ) ፕሮግራም የገባችሁና
ወደ Freshman Program መግቢያ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ፤
3ኛ, ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የመንግስት ስኮላርሽፕ (ወ መጋራት ያለበት) የተመዘገባችሁ እና
4ኛ, በግላችሁ ከፍላችሁ በመደበኛው መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ድግሪ ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ፡
ስማችሁ A እስክ M ያላችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ እንዲሁም
ስማችሁ ከ M እስከ z ያላችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በፔዳ ግቢ
• ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች ግሻ አባይ (ይባብ) ግቢ
የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 17-18 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፤
• ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፣
✓ ብርድ ልብስ፤ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፤
✓ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
✓ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
✓ አራት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
✓ በተለያየ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁ እና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት
20 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ
@freshman_tricks

❤35👏6
የጥሪ ማስታወቂያ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ኣዲስ የቅድመ-ምረቃ
ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቤተሰብ ለመሆን አበቃችሁ እያልን መጪው የትምህርት ዘመን ውጤታማ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ ምኞታችንን እንገልፅላቹሃለን።
ወደ ዩኒቨርሲትያችሁ በምትመጡበት ግዜም ከታች የተቀመጡት ነጥቦች እንድትገነዘቡ እናሳስባለን።
የመቐለ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሪፖርት የምታደርጉበት ግዜ ከጥቅምት 15-16/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።
በአካል ሪፖርት በምታደርጉበት ግዜም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋና ግቢ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ ሓቂ ግቢ በመገኘት መሆኑ እናሳስባለን።
ከጥቅምት 10/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም የስራ ሰዓት የኢን-መረብ portal.mu.edu.et ወይም በ213.55.94.34 በመጠቀም Application እንድትሞሉ እንጠይቃለን።
በተጨማሪም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲትያችን ስትመጡ የሚከተሉትን ሟሟላት ይጠበቅባቸዋል።
መ
ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል።
ሬጅስትራር እና ኣልሙናይ ዳይሬክቶሬት

❤49👍7🥰1
📘እስካሁን ለ2018 ፍረሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር
1. ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 6 እና 7
2. ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
3. ሀረማያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
4. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ : ጥቅምት 17 እና 18
5. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
6. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 11 እና 12
7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 17 እና 18
8. ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
9. ራያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 11 እና 12
10. ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ : ጥቅምት 14 እና 15
11. መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
12. አሶሳ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 12 እና 13
13. ቦንጋ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 14 እና 15
14. ዲላ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
15. ኮተቤ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
16. ወልዲያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
17. እንጅባራ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
18. ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
19. ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
20. አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጥቅምት 13 እና 14
21. መቐለ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 15 እና 16
22. ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 15 እና 16
23. ቀብሪደሀር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 16
24. ባህርዳር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
25. ሚዛን ቲፒ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
26. አክሱም ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
27. ጅማ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
28. ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 20 እና 21
29. ቡሌሆራ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
30. አዲግራት ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
📘አስካሁን ለ2018 ፍረሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች
1. አርሲ ዩኒቨርስቲ
2. አምቦ ዩኒቨርስቲ
3. ወሎ ዩኒቨርስቲ
4. ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ
5. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ
6. ወለጋ ዩኒቨርስቲ
7 ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ
8. ጎንደር ዩኒቨርስቲ
9. ወራቤ ዩኒቨርስቲ
10. ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ
11. ጂንካ ዩኒቨርስቲ
12. ሰመራ ዩኒቨርስቲ
13. መቱ ዩኒቨርስቲ
14. ቦረና ዩኒቨርስቲ
@Freshman_tricks

❤150👍21🔥12🎉8👌5🥰2
#Remedial_2018
ለግል ኮሌጆች ሪሜዲያል መግቢያ ዝቅ ተብሎ የሚታየው በዚህ አመት አይኖርም ። ትምህርት ሚኒስትር ;-
በመሆኑም ማለፊያ ነጥቡ ወጫቸው በመንግሥት ተሸፍኖላቸው የሚማሩ ተማሪዎች እና በራሳቸው ሸፍነው የሚማሩ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ ተመሳሳይ ነው ። በዚህ መሠረት ለወንዶች ከ216 በታች ለሴቶች ደግሞ 204 በታች ያመጡ ተማሪዎች በግልም ሆነ በመንግስት ሪሜዲያል መማር አይችሉም ።
@Entrance_tricks

❤16🔥12🎉2
📣 አምቦ ዩኒቨርስቲ
በ2018 ዓ.ም ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን አዲስ የተመደባችሁ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ በዋና ካምፓስ፣ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት እንዲሁም ኦንላይን በ estudent.ambou.edu.et ማመልከቻና ሙሉ መረጃ ሞልታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ:-
➢ የ8ኛ ክፍል ስርቲፊኬት፤ ከ9-12ተኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፤ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርቲፊኬት (ዋናዉን እና 1 ፎቶ ኮፒ) እንዲሁም 3\*4 የሆነ 4 ፎቶግራፍ
➢ አንሶላ፤ ብርድልብስ፤ ትራስልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ።
➢ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሬጅስትራር ጽ/ቤት

❤11🔥3
📣 Welkite university
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 15እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
➫ ብሄራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID) እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN Number )

❤7🔥2🥰2
📣 ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ
በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ 2018 ትምህርት ዘመን አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመተ ስንዲሁም 2017 ዓ.ም የሬሚዲያል ኘሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙላ የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 17-18/2018 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መያዝ እንዳለባችሁ አጥብቀን እናሳስባለን።
1) የ8ኛ ክፍል ሰርተፌኬት ዋና እና ፎቶ ኮፒ ፤
2) የ9-12 ክፍል ትራንስክሪፕት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ፤
3) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ፤
4) 3x4 የሆነ ብዛት 4 የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፍ ፤
5) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN)፤
6) የሌሊት ልብስ(ብርድ ልብስ)፤
7) ለንሶሳ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፓርት ልብስ።
ማሳሰቢያ ፥
ከላይ ከተጠቀሰው ቀናት ቀድማችሁም ሆነ ዘግይታችሁ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን።
በ2018 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የለቀም ማሻሻያ መረሃ ግብር(Remedial program) አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደ ፊት የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን።
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር

❤8🔥3
#WolloUniversity
በ2018 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች መግቢያ ቀናት ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ሁለት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

🔥13❤9
በ2018 አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምትገቡ ፍሬሽ እና ሪሜዲያል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲአችሁን ትክክለኛ መረጃ የሚያደርሳችሁን የመረጃ Center መርጣችሁ ተቀላቀሉ ።
🥇Kotebe University
🥇Civil Service University
🥇Addis Ababa University Info
🥇AASTU Info
🥇ASTU Info
🥇Bahir Dar University Info
🥇Dire Dawa University Info
🥇Hawasa University Info
🥇Haramaya University Info
🥇Gondar University Info
🥇Arba minch University Info
🥇Ambo University Info
🥇Wollo University Info
🥇Wellega University Info
🥇Woldia University Info
🥇Jimma University Info
🥇Wachemo University Info
🥇Arsi University Info
🥇Debre Markos University Info
🥇Debre Tabor University Info
🥇Debre Birhan University Info
🥇Mekele University Info
🥇Wolita Sodo University Info
🥇Welkite University Info
🥇Dilla University Info
🥇Werabe University Info
🥇Mizan Tepi University Info
🥇Assosa University Info
🥇Oda Bultum University info
🥇Semera University info
🥇Mekdela Amba University info
🥇Selale University Info
🥇Jigjiga University info
🥇Debark University info
🥇All Ethiopia universities
🥇Kotebe University
🥇Civil Service University
🥇Addis Ababa University Info
🥇AASTU Info
🥇ASTU Info
🥇Bahir Dar University Info
🥇Dire Dawa University Info
🥇Hawasa University Info
🥇Haramaya University Info
🥇Gondar University Info
🥇Arba minch University Info
🥇Ambo University Info
🥇Wollo University Info
🥇Wellega University Info
🥇Woldia University Info
🥇Jimma University Info
🥇Wachemo University Info
🥇Arsi University Info
🥇Debre Markos University Info
🥇Debre Tabor University Info
🥇Debre Birhan University Info
🥇Mekele University Info
🥇Wolita Sodo University Info
🥇Welkite University Info
🥇Dilla University Info
🥇Werabe University Info
🥇Mizan Tepi University Info
🥇Assosa University Info
🥇Oda Bultum University info
🥇Semera University info
🥇Mekdela Amba University info
🥇Selale University Info
🥇Jigjiga University info
🥇Debark University info
🥇All Ethiopia universities
❤31👍3🔥2🤩1
#Arsiuniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አርስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 19እና 20/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
➫የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በኮምቦልቻ ግቢ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በደሴ ግቢ ሪፖርተር ማድረግ ይኖርባቸዋል ።
@Freshman_Tricks

❤52👍6👏3🔥1🥰1
የ2018 የትምህርትና ስልጠና ዘመን የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የመቁረጫ ነጥብ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋ ተደርጓል፡፡
(ዝርዝሩ የመቁረጫ ነጥቡን ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)
@Entrance_Tricks
(ዝርዝሩ የመቁረጫ ነጥቡን ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)
@Entrance_Tricks
❤18🔥2
#EthiopianDefenceUniversity
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁና በ2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትፈልጉ አመልካቾች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ ሬጅስትራር ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 19
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ኮፒ፣
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ ዋናውና ኮፒው፣
➫ Student Copy ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከተማሩበት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት

❤17🔥4🤩2👍1🫡1
በ2018 አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የምትገቡ ፍሬሽ እና ሪሜዲያል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲአችሁን ትክክለኛ መረጃ የሚያደርሳችሁን የመረጃ Center መርጣችሁ ተቀላቀሉ ።
🥇Kotebe University
🥇Civil Service University
🥇Addis Ababa University Info
🥇AASTU Info
🥇ASTU Info
🥇Bahir Dar University Info
🥇Dire Dawa University Info
🥇Hawasa University Info
🥇Haramaya University Info
🥇Gondar University Info
🥇Arba minch University Info
🥇Ambo University Info
🥇Wollo University Info
🥇Wellega University Info
🥇Woldia University Info
🥇Jimma University Info
🥇Wachemo University Info
🥇Arsi University Info
🥇Debre Markos University Info
🥇Debre Tabor University Info
🥇Debre Birhan University Info
🥇Mekele University Info
🥇Wolita Sodo University Info
🥇Welkite University Info
🥇Dilla University Info
🥇Werabe University Info
🥇Mizan Tepi University Info
🥇Assosa University Info
🥇Oda Bultum University info
🥇Semera University info
🥇Mekdela Amba University info
🥇Selale University Info
🥇Jigjiga University info
🥇Debark University info
🥇All Ethiopia universities
🥇Kotebe University
🥇Civil Service University
🥇Addis Ababa University Info
🥇AASTU Info
🥇ASTU Info
🥇Bahir Dar University Info
🥇Dire Dawa University Info
🥇Hawasa University Info
🥇Haramaya University Info
🥇Gondar University Info
🥇Arba minch University Info
🥇Ambo University Info
🥇Wollo University Info
🥇Wellega University Info
🥇Woldia University Info
🥇Jimma University Info
🥇Wachemo University Info
🥇Arsi University Info
🥇Debre Markos University Info
🥇Debre Tabor University Info
🥇Debre Birhan University Info
🥇Mekele University Info
🥇Wolita Sodo University Info
🥇Welkite University Info
🥇Dilla University Info
🥇Werabe University Info
🥇Mizan Tepi University Info
🥇Assosa University Info
🥇Oda Bultum University info
🥇Semera University info
🥇Mekdela Amba University info
🥇Selale University Info
🥇Jigjiga University info
🥇Debark University info
🥇All Ethiopia universities
❤24🔥3👍2
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ይታወቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የካምፓስ ድልድል አውጥቷል፡፡
ሰላም ግቢ የተመደባችሁ፦
ወንዶች - ከ Aaron Abreham Mengistu እስከ Tewodros Tsegaye Gebeyaw.
ሴቶች - Ababel Nigusie Engida እስከ Etsegenet Getnet Tizazu.
ቢዝነስነና ኢኮኖሚክስ (ፔዳ) ግቢ የተመደባችሁ፦
ወንዶች - ከ Thomas Endale Atsbeha እስከ Zikremariam Abiy Bezie.
ሴቶች - Etsehiwot Kelemwork Ashagre እስከ Rabya Suhali Hassen.
ፔዳ ግቢ የተመደባችሁ፦
ሴቶች - Rabya Suhali Hassen እስከ Zeyneba Hassen Mussa.
ግሽ ዓባይ ግቢ የተመደባችሁ፦
ሁሉም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች

❤37🔥5👏1
#TVTI
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ከጥቅምት 19-21/2018 ዓ.ም መሆኑን ኢንስቲትዩቱ አሳውቋል፡፡
በመሆኑም ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ የተቋሙ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ምዝገባ እንድታደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል፡፡

❤15👍2