FKR_BE Telegram 600
አብደአመቱ

(በእውቀቱ ስዩም)

እንሆ በጎርጉራውያን ዘመን አቆጣጠር 2021 ገባ!

በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ግን ገና 2013 ነው ፤
እንዲህ አይነት ልዩነት እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ከሁለቱ የካሌንደር ቀማሪዎች አንዱ ሂሳብ ይፎርፍ እንደነበር በመገመት እንለፈው ፤ ዘመን መለወጫ ድሮ ቀረ ! ማለቴ ኢትዮጵያ ቀረ! እኔ ጋ ያለ በረዶ ይወርዳል ፤ እዚህ ገና በረፋድ ላይ ይጨልማል ፤ እኔም በጊዜ ተጠቅልየ እተኛለሁ፤

ቅድም፤ አንሶላየ ውስጥ ጋደም ብየ በትልቅ ሚዶ ሳበጥር የቤቴ በር መጥርያ እሪሪሪሪ አለ፤ በሶስት ቋንቋ እየተራገምኩ በሩን ከፈትኩ፤
በር ላይ ጎረቤታችን ሴትዮ ቆማለች፤ እጆቿን ወደ ሁዋላ ደብቃቸዋለች
“ ሚስተር ስዩም”
“ አቤት ! “
ፈገግ ብላ አየችኝ ፤ ፈገግታየን እንደ እንጀራ ፊቴ ላይ አስፍቼ ለሰርፕራይዝ ተዘጋጀሁ፤ ዝም ብላ ፈገግ እንዳለች ቀረች፤ ትግስቴን ስለጨረስኩ እጇን ጠምዝዤ ስጦታውን መንጠቅ ሁሉ አማረኝ !

“ እንኳን አደረሰህ! በረንዳ ላይ ተከምሮ መተላለፍያ ያሳጣንን በረዶ የምትዝቅበት ይሄንን አካፋ አበርክቸልሀለሁ”

“ አካፋ ለኔ?’ አልሁኝ ሆድ ብሶኝ !

“ በረዶው በዚህ ከቀጠለ ከከተማው አስተዳደር ጋር በመተባበር ቡል ዶዘር እናበረክትልሀለን”

በሬን ዘግቼ ቲቪ ከፈትኩ፤ የፈረንጆች ደመረ ለገሰ ፤ የክት(ባት) ልብሱን እንደለበሰ

“ Happy happy new year
happy new year “

እያለ ይዘፍናል ::

አዛማጅ ትርጉም
“ ጄንዎሪ ሲመሻሽ፤ ርችት ሲፈነዳ
እንኩዋን ሰው ዘመዱን ፤ያስከትባል ባዳ “

በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝቡ ኮረና መፍራት ማቆሙን ራሴው አረጋግጫለሁ ፤ዶክተር ሊያ በገጿ ላይ የሞተውና የቆሰለውን ስትዘረዝር ፌስቡከኛው የሳቅ ምልክት ይጎዘጉዝላታል ፤ ይሄንን ስታይ፤ ተስፋ ቆርጣ ወደ ግብርና ሚንስትር አዛውሩኝ አለማለቷ ......continue on www.tgoop.com/poimfitsae
ወደ ቻናላችን በመግባት ሳቅዎን ካቆሙበት ይቀጥሉ😊
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@poimfitsae @poimfitsae
@Poimfitsae @poimfitsae

tgoop.com/fkr_be/600
Create:
Last Update:

BY የኔ ደብዳቤዎች

Share with your friend now:
tgoop.com/fkr_be/600

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Just at this time, Bitcoin and the broader crypto market have dropped to new 2022 lows. The Bitcoin price has tanked 10 percent dropping to $20,000. On the other hand, the altcoin space is witnessing even more brutal correction. Bitcoin has dropped nearly 60 percent year-to-date and more than 70 percent since its all-time high in November 2021. Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Hashtags
from us

Telegram የኔ ደብዳቤዎች
FROM American