tgoop.com/fkr_bcha1/3013
Create:
Last Update:
Last Update:
🌺ብዙ ወንዶች ሴት ልጅ ለትዳር ሲጠይቁ ውለታ እንደዋሉላት ያክል ያደርጋሉ።
🌹ግን አነዚን ነገሮች አስባችዋቸው ታቃላቹ ?
❤️ቤቷን ጥላ አንተ ጋር ትመጣለች
❤️ቤተሰቦቿን ላንተ ስትል ትተዋቸዋለች
❤️ላንተ ታረግዝልሃለች
❤️ልጅ ትወልድልሃለች
❤️እርግዝናዋ ሰውነቷን ይለውጠዋል
❤️ለመውለድ ስታምጥ ቃላት የማይገልፀው ህመም ይሰማታል አንዳንዴ ልትሞት ትችላለች።
🌹የወለደችልህ ልጅ እስከ ለተ ሞቷ ባንተ ይጠራል እሷ የምትከፍለው መሰዋትነት ሁሉ ላንተ ነው።
🌹ታዲያ ማ ለማ ውለታ ዋለ ነው የሚባለው ?
🌹ወዳጄ ዛሬ ለሚስትህ ና ለልጆችህ እናት የሚገባትን ክብርና ምስጋና አትነፈጋት ምክነያቱም ሴት መሆን ቀላል አይደለምና።
🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺
Join&share👉 @fkr_bcha1
Join&share👉 @fkr_bcha1
Join&share👉 @fkr_bcha1
BY 🔥̶O ̶f ̶f ̶i ̶c ̶i ̶a ̶l ̶ ̶B ̶l ̶a ̶t ̶e ̶n ̶a ̶w🔥🔊🎧❤️🔥🔥🔥
Share with your friend now:
tgoop.com/fkr_bcha1/3013