FIDELTUTORIAL Telegram 1354
🇪🇹የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹

18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ ይከበራል።

በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው?

👉አረንጓዴው
• ሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት ነው፡፡

👉ቢጫው
• የተስፋ፣ የፍትሕና የእኩልነት ምልክት ነው፡፡

👉ቀዩ
• ለነፃነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡

እንዲሁም በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም :-

👉ክብ የሆነው፡- ሰማያዊ መደብ ሰላምን ያመለክታል፡፡

👉ቀጥታና እኩል የሆኑት መስመሮች፡- የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የሐይማኖቶችን እኩልነት ያመለክታሉ፡፡

👉ቀጥታና እኩል ከሆኑት መስመሮች የተዋቀረው ኮከብ፡- የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመፈቃቀድ የመሠረቱትን አንድነት ያመላክታል፡፡

👉ቢጫ ጨረሩ ደግሞ ፡- በመፈቃቀድ አንድነት ለመሰረቱት ብሔር፣ ብሔረሰቦች የፈነጠቀውን ብሩህ ተስፋ ይጠቁማል፡፡

#Ethiopia #FidelTutorial #Flagship
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://www.tgoop.com/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
2👍1

tgoop.com/fideltutorial/1354
Create:
Last Update:

BY Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Share with your friend now:
tgoop.com/fideltutorial/1354

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Add up to 50 administrators How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.”
from us

Telegram Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
FROM American