FIDELTUTORIAL Telegram 1335
የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑን ተገለጸ።
-------------------//---------------
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑንም ተናግረዋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 8 .4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን ተናግረዋል።

በተለይም ፈተናቸውን ከወሰዱ 585 ሺህ 882 ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ካስመዘገቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ 11.4 በመቶ መሆናቸውንም የጠቀሱት ሚኒስትሩ።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ እንደቻሉ አመልክተዋል።

በፈተናው ከፍተኛ ውጤት ማዝመዝገብ የቻሉ ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ከ600 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት 591 እንዲሁም ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት 579 ውጤት የተመዘገበ ሲሆን በተመሳሳይ በማህበራዊ ሳይንስ 562 ከአምቦ አዳሪ ትምህርት ቤትና 548 ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት መምዝገብ መቻሉን ተጠቅሷል።

tgoop.com/fideltutorial/1335
Create:
Last Update:

BY Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Share with your friend now:
tgoop.com/fideltutorial/1335

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language. Just as the Bitcoin turmoil continues, crypto traders have taken to Telegram to voice their feelings. Crypto investors can reduce their anxiety about losses by joining the “Bear Market Screaming Therapy Group” on Telegram. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.”
from us

Telegram Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
FROM American