tgoop.com/fideltutorial/1299
Create:
Last Update:
Last Update:
የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ምዝገባ!
ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ከነሐሴ 05-15/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
ለመመዝገብ 👇
https://sbs.moe.gov.et/apply
(ተጨማሪ መረጃ እና ከዚህ ቀደም የወጣው ዝርዝር መስፈርት ከላይ ተያይዟል።)
@tikvahuniversity
BY Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Share with your friend now:
tgoop.com/fideltutorial/1299