Telegram Web
Ethio ቴክ'ˢ
Rate This Channel With Reaction🙏
📥የ22 (👎) ሰዎችን አሰተያየት በጣም ያስፈልገናል።

ምክንያቱም ክፍተቶችን እያያችሁም ስላልተለያችሁን🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
19😁6👎4
🔔PG(Parents Guide)

✔️Parents Guide በውጪም ሆነ በሀገራችን ፊልሞች ላይ አስተውላቿል ብዬ አስባለው ጥቅሙም ያ ፊልም ወይንም ዘፈን ከተጠቀሰው እድሜ ላይ ያለ አንድ ሰው በ ቤተሰብ እገዛ እንዲመለከተው ወይንም ከዛ እድሜ በታች ያለ ማንኛውም ሰው ደሞ እንዳይመለከተው ለማሳወቅ የተቀመጡ ነገሮች ናቸው።

🙌🏾እስኪ ሃሳባቹን በዚ ዙርያ ትነግሩናላቹ......... እነዚ የተቀመጡት ገደቦች እውነት ይሄንን ሃሳብ ተግባራዊ ለማድረግ የታሰቡ ናቸው ወይንስ አንድን ሰው ይበልጥ ወደዛ ነገር እንዲሳብ ለማድረግ የተፈጠሩ ነው የሚመስላቹ?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10🤔2
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የመስቀል በዓል አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
13🙏5
‼️ ATTENTION
https://vm.tiktok.com/ZMA5fDDRu/

🙂I think you guys know what to do🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥21
⚠️#ማስጠንቀቂያ

📌ምናልባት ከጠቀማችሁ ገጠመኜን ልንገራችሁ🙏

🔆ከ3 ወር በፊት በሲም ካርድ የምትሰራ ዋይፋይ Dongle ከነ ሲም ካርዷ ጠፍታብኝ ነበር፤ ያው በሰአቱ ብዙም አላሳሰበኝም ነበር።

እናም... ከሳምንት በፊት ሲሙን በድጋሚ ላወጣው ስል ቴሌብር ላይ የ 10ሺ ብር ባለእዳ መሆኔን ተነገረኝ... እና ዛሬ ከፈልኩ።🙈

በጣም ከመቆየቱ የተነሳ ፓስወርዱን እኔ ራሴ አላስታውሰውም እንዴት Reset ሊደረግ ቻለ?😳

ለማንኛውም ለሲም ካርዳችሁ #PIN_Code መስጠት እንዳትረሱ።🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭21😱43
Ethio ቴክ'ˢ
Rate This Channel With Reaction🙏
አልረሳነውም እንመለስበታለን🙏👀
18👎10
Ethio ቴክ'ˢ
Rate This Channel With Reaction🙏
📌ይሄንን በምፅፍበት ሰአት ወደ 90👎 አካባቢ React ለቤታችን ተሰቷል እንዲሁም በርካታ አስተያየቶች📥 ደርሰውናል።

🙏በመጀመሪያ ለአሰተያየቶቻችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

🔆በመቀጠል ከተሰጡን አስተያየቶች📥 ውስጥ ጠቅለል ስናደርገው:

1. ማስታወቂያ ታበዛላችሁ

2. መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ አታደርሱንም

3. ተጨማሪ አድሚኖችን አካቱ

4. ሌሎች ፕላትፎርሞች ላይ ብትመለሱ (Tiktok, YouTube)

🔆በዋናነት የተሰጡን አስተያየቶች እነዚህ ናቸው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍24🔥42👎1
Ethio ቴክ'ˢ
📌ይሄንን በምፅፍበት ሰአት ወደ 90👎 አካባቢ React ለቤታችን ተሰቷል እንዲሁም በርካታ አስተያየቶች📥 ደርሰውናል። 🙏በመጀመሪያ ለአሰተያየቶቻችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🔆በመቀጠል ከተሰጡን አስተያየቶች📥 ውስጥ ጠቅለል ስናደርገው: 1. ማስታወቂያ ታበዛላችሁ 2. መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ አታደርሱንም 3. ተጨማሪ አድሚኖችን አካቱ 4. ሌሎች ፕላትፎርሞች ላይ ብትመለሱ (Tiktok, YouTube) 🔆በዋናነት…
1. ማስታወቂያን በተመለከተ በ% ብናስቀምጠው ቢያንስ 75% የማስታወቂያ ሰአት የሚይዙ አድሚኖችን ቀንሰናል፤ አብዛኛው ሰአት ከማስታወቂያም🙌 ከመረጃም😔 ነፃ ነው (ችግሩ 2ኛው ይመስለኛል።)

2. በደንብ ያስማማናል አብዛኛው አድሚኖች በስራና በግል ጉዳዮች ተወጥረን መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ ማድረስ ዘንግተናል። ይሄ ምናልባት በ3ኛው የሚስተካከል ይመስለኛል።

3. ይሄን ጉዳይ የኔ ክፍተት ይመስለኛል በሚመጡት 2,3 ቀናት እነማን እንደሚሆኑ እንወስናለን። ለዚህም ስራ ካላበዛሁ ዞላን ወክለን (በአብዛኛው Active ስለሆነ) የሚለንን እናያለን።🙏

4. TBA...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍191
ማስታወቂያ(አዲስ admin ምልመላ)

ብዛት :- ወደፊት ይገለፃል

በኢትዮ ቴክ's ግሩፕ ላይ አክቲቭ ተሳትፎ አለኝ ወይም ይኖረኛል ምትሉ ዩዘር ኔማችሁን እና በተቻለ መጠን በ #voice በመጠቀም (text ማድረግ ይቻላል) admin ብትሆኑ ምን ልታሳኩ እንዳሰባችሁ @zol1234 ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ::

ማብቂያ ጊዜ ሀሙስ መስከረም 22

ድምፅ

በአድማኖች 70%
የህዝብ ድምፅ 30%

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
16😡1
የቴሌግራም username ውድ ሀብት መሆኑን ያውቃሉ

ቴሌግራም የዲጂታል ባለቤትነትን ወደ አዲስ ምዕራፍ በማሸጋገር፣ የቴሌግራም አካውንትዎን ወይም የቻናልዎን username በይፋ መግዛትና መሸጥ አስችሏል! ይህ የሚካሄደው Fragment በሚባለው ይፋዊ መድረክ ሲሆን፣ የእርስዎን ልዩ እና አጭር username እንደ NFT (Non-Fungible Token) በመጠቀም ለጨረታ (auction) ማቅረብ ይችላሉ። ግብይቱ በ TON (The Open Network) ክሪፕቶከረንሲ የሚፈጸም ሲሆን፣ ታዋቂና ማራኪ username-ዎች እጅግ ከፍተኛ ዋጋ እያወጡ ነው። ይህ ማለት ተጠቃሚዎች በአገልግሎቱ ውስጥ ባላቸው ንብረት (username) ገቢ የሚያገኙበት ዕድል ተፈጥሯል ማለት ነው። ሆኖም፣ ከFragment ውጪ በሚደረጉ አጠራጣሪ የሽያጭ ቅናሾች መጠንቀቅና ሁልጊዜም በይፋዊው መድረክ በኩል ብቻ ግብይት ማድረግ አስፈላጊ ነው።

አሁን የቴሌግራም አካውንትዎን ወይም የቻናልዎን username በይፋ መግዛትና መሸጥ ይችላሉ።

ይህ የሚከናወነው በቴሌግራም በሚደገፈው https://www.google.com/search?q=Fragment.com የጨረታ መድረክ ሲሆን፣ የርስዎን ልዩ username እንደ NFT ለጨረታ (Auction) ማቅረብ ይችላሉ።

የ username ዋጋ የሚወሰነው በአጭርነት፣ በቀላሉ በመታወስ እና በታዋቂነት ነው። ግብይቱ የሚካሄደው በTON ክሪፕቶከረንሲ ሲሆን፣ ዋጋቸውም ከፍተኛ ደረጃ ሊደርስ ይችላል!

ለምሳሌ እንደ @news (~$2.4 ሚሊዮን) እና
@auto (~$2.185 ሚሊዮን) ያሉ አጫጭር ስሞች እጅግ ውድ ዋጋ ተሽጠዋል።

የእርስዎን username ስንት ዋጋ ቢያወጣ ይሸጡታል በኮሜንት ያሳውቁን?

⚠️ ማሳሰቢያ
ግብይትዎን ሁልጊዜ በ www.Fragment.com

በኩል ብቻ ያካሂዱ። ከታመነበት መድረክ ውጭ የሚላኩ የግል ቅናሾች ወይም መልዕክቶች ከአጭበርባሪዎች ሊሆኑ ስለሚችሉ ይጠንቀቁ!
በዚህ አዲስ የዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ የእርስዎ username ውድ ሀብት ሊሆን ይችላል ይጠቀሙበት!

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
19👍5
በዚህ ጊዜ በስፋት በዩንቨርስቲ እና የሃይስኩል ተማሪዎች ጥቅም ላይ የሚውለው አርዱዪኖ ምንድነው ?


አርዱዪኖ (Arduino) በኤሌክትሮኒክስ እና በፕሮግራሚንግ ዘርፍ ፕሮጀክቶችን ለመስራት የሚያገለግል፣ Open-Source የሆነ የሃርድዌርና ሶፍትዌር መድረክ ነው።

የአርዱዪኖ ዋና ዓላማ ኮምፒዩተሮችን ከእውነተኛው ዓለም ነገሮች ጋር በቀላሉ እንዲግባቡ ማድረግ ነው።

ይህ የመሳሪያ ስርዓት በቀላሉ ኮድ የሚጫንበት ማይክሮ-ኮንተሮለር ቺፕ (microcontroller board) ስላለው፣ ተጠቃሚዎች እንደ ብርሃን፣ ሙቀት ወይም እንቅስቃሴ ያሉ ግባአቶችን (inputs) ከሴንሰሮች አንብቦ፣ እንደ ሞተር ማሽከርከር ወይም መብራት ማብራት ያሉ ውጤቶችን (outputs) እንዲፈጥሩ ያስችላቸዋል። በአጠቃቀም ቀላልነቱ፣ በዝቅተኛ ወጪው እና ሰፊ የሆነ ኮሚኒቲ ስላለው አርዱዪኖ ለጀማሪዎች፣ ለተማሪዎች፣ ለአርቲስቶች እና ለባለሙያዎች ተመራጭ ነው።

በአርዱዪኖ በመጠቀም ሮቦቶችን፣ ስማርት የቤት ቁሳቁሶችን፣ የእርሻ ክትትል ስርዓቶችን እና በርካታ የኢንተርኔት ጋር የሚገናኙ ነገሮች እና (IoT) ፕሮጀክቶችን መስራት ይቻላል።

   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥11👍42
ማስታወቂያ(አዲስ admin ምልመላ)

ብዛት :- ወደፊት ይገለፃል

በኢትዮ ቴክ's ግሩፕ ላይ አክቲቭ ተሳትፎ አለኝ ወይም ይኖረኛል ምትሉ ዩዘር ኔማችሁን እና በተቻለ መጠን በ #voice በመጠቀም (text ማድረግ ይቻላል) admin ብትሆኑ ምን ልታሳኩ እንዳሰባችሁ @zol1234 ላይ ማመልከት ትችላላችሁ ::

ማብቂያ ጊዜ ሀሙስ መስከረም 22

ድምፅ

በአድማኖች 70%
የህዝብ ድምፅ 30%

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
10
ኢቲካል ሀኪንግ (Ethical Hacking)

ብዙ ሰዎች "ሀኪንግ" ሲባል ህገ-ወጥ እና አጥፊ ተግባር ብቻ ይመስላቸዋል። ሆኖም ግን ኢቲካል ሀኪንግ (Ethical Hacking) ማለት ሙያዊ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ በመሆን የድርጅቶችን ስርዓቶችና ኔትወርኮች ከጥቃት ለመከላከል የሚውል የጥበቃ ጥበብ ነው።

ይህ መስክ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው ከመሆኑም በላይ በዘመናችን ለሳይበር ደህንነት ስጋቶች ሁሉ መፍትሄ የሚሰጥ በመሆኑ በጣም ጥሩ ገቢ የሚያስገኝ የስራ ዘርፍ ነው።

በEthical Hacking ሙያ ውስጥ፣ የእርስዎ ሚና እንደ ብላክ ሀት ሀከር (Black-Hat Hacker) ሳይሆን እንደ ነጭ-ባርኔጣ ሀከር (White-Hat Hacker) ሆኖ በጥሩ ጎኑ መሰለፍ ነው።

ይህንን ጉዞ ለመጀመር የመጀመሪያውና ወሳኝ እርምጃ ስለ ኔትወርክ (Networking) እና እንደ ሊኑክስ (Linux) ስለመሳሰሉ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በደንብ በማጥናት ጠንካራ መሠረት መጣል ነው።

በመጀመሪያ የኮምፒውተር ግንኙነቶችን መሠረት በሚገባ በመረዳት፣ የስርዓቱን ድክመት አውቆ ለመጠገን የሚያስችሉ ክህሎቶችን መገንባት ይቻላል።

በሚቀጥለው ፕሮግራም፣ ለምን Python የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ለEthical Hacking በጣም አስፈላጊ እንደሆነ እንመለከታለን።


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍202👨‍💻1
🛑ቦስ እና አድሚኖች ላቭ ላይ ካላችሁ ኑ በውስጥ.. አስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ
😁134
ውይይት ላይ ነን...
11😁3
ወንድም #ዞላ በሩጫ ያጣችሁትን ሜዳሊያ በጭንቅላት ይዞ ከነጏዶቹ ከተፍ ካለ ጥቂት ሳምንት ሆኖታል.. እሱ እምቢኝ ቢልም እኛ ግን ለክብሩ ፖስተንለታል ባይመጥነውም::... መነቃቂያ ይሆናችሁ ዘንዳ
25👏15🔥3👍1
2025/10/11 16:41:38
Back to Top
HTML Embed Code: