Telegram Web
Forwarded from ZOLA
#iphone
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ios 26 ኦፊሻያሊ ተለቋል update ማድረግ ትችላላችሁ
12😁9
ጅማ እንደዚህ አይነት ፍጥነት⚡️ አገኛለሁ ብዬ አልጠበኩም🔥

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥16😱73💯2
Ethio ቴክ'ˢ
ውጤት እንዴት ነበር?
127 ያመጣው ልጅ የቴሌብር አምባሳደር መሆን እፈልጋለሁ እያለ ነው። ስራ ፈጠራ ይልሃል ይሄ ነው 😀

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁452🔥2👎1
⚠️ለዊንዶዉስ /Windows/ 10💻 የሚቀርቡ ወሳኝ ማሻሻያዎች ከ28 ቀናት በኋላ ይቋረጣሉ::

አዲስ አበባ፤ መስከረም 6/2018፡- ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከመጪዉ ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም (October 14, 2025) በኋላ ለዉንዶዉስ-10 ምርቶች የሚያቀርበዉን ወሳኝ የሆኑ ማሻሻያዎች እንደማያቀርብ በድጋሚ ለደንበኖቹ አሳዉቋል።

ለዊንዶውስ-10 የደህንነት ማሻሻያ ሲቋረጥ፤ ከዊንዶዉስ-10 ምርት ከዚህ ቀደም በየወሩ የሚያገኙት ደህንነትን (security)፣ የሲስተም መረጋጋትን (stability) ወይም ከአጠቃቀም ጋር ለሚፈጠሩ ክፍተቶች ጥገናዎችን ወይም ቴክኒካል ድጋፍን መስጠት ያቆማል።

በጥቅምት 4/ 2018 ዓ.ም (October 14, 2025) በኋላም የዊንዶውስ 10 ስሪት 22H2 (Home፣ Pro፣ Enterprise፣ Education፣ እና IoT Enterprise እትሞች) በሙሉ የአገልግሎታቸዉ እንደሚያበቃ ታዉቋል።

ማይክሮሶፍት እነዚህ የዊንዶዉስ-10 ምርት ተጠቃሚዎች ወሳኝ የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን በቀጣይነት ለማግኘት የዊንዶዉስ ምርታቸዉን ወደ ዊንዶዉስ -11 እንዲያሳድጉ መክሯል።

ነገር ግን የዊንዶዉስ-10 የደህንነት ማሻሻያዎች እንዳይቋረጥ የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች ለዊንዶዉስ ሆም (Home) ተጠቃሚዎች 30 የአሜሪካን ዶላር እንዲሁም ለኢንተርፕራይዝ (Enterprise) ተጠቃሚዎች ደግሞ ለእያንዳንዱ መሳሪያ በአመት 61 የአሜሪካ ዶላር በመክፈል ወርሃዊ ዝመናዎችን ማስቀጠል እንደሚችሉ አሳዉቋል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👨‍💻65👍1
Windows 10🙌

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭14😁72
#Ethio_Techs_News📄

አልቤንያ የኤ.አይ ሚኒስትር ሾመች😂

ሙስናን ለመዋጋት በዓለም የመጀመሪያዋ የኤ.አይ ቦት በአልቤኒያ በሚኒስተርነት ተሾማለች፡፡ የአልቤንያው ጠቅላይ ሚኒስተር ኤዲ ራማ በካቢኔያቸው በኤ.አይ የበለጸገች ሚኒስትር ሙስናን ለመከላከል በማለት ሾመዋል፡፡ ዲዬላ የተሰኘ ስያሜ የተሰጣት ሚኒስትሯ በአካል የማትቀርብ የካቢኔው አባል በሚል አስተዋውቀዋታል፡፡ በዚህም የመንግሥት ጨረታዎች መቶ በመቶ ከሙስና የፀዱ ይሆናሉ መባሉን አልጀዚራ አስነብቧል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲዬላ ምን ዓይነት የሰዎች ቁጥጥር ሊኖር እንደሚችል ወይም ቦቷን ላልተፈለገ ተግባር ተጋላጭ የመሆንን ጉዳይ አስመልክቶ ዝርዝር መግለጫ አልሰጡም።

የአልቤኒያ ባሕላዊ አልባሳት ለብሳ በሴት ገጽታ የቀረበችው ዲዬላ ሕጋዊ ተቀባይነቷን ለማረጋገጥ ተጨማሪ ስራ ሊያስፈልግ እንደሚችል የሕግ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡

ዲዬላ መጀመሪያ ላይ በአልቤኒያ የኤሌክትሮኒክስ የሕዝብ አገልግሎት መድረኮች ላይ ምናባዊ ረዳት በመሆን ነበር ስራ የጀመረችው፡፡ በዚህም ተጠቃሚዎች ገፁን እንዲጎበኙ እና ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ዲጂታል ሰነዶችን እንዲያገኙ ረድታለች።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
11😁5
#JFF
Linux😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁142
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😂😂😂የሚጨፍሩት በእናንተ ብር ነው አዳማቂው ባዶ ሆዱን ያለውን ለመበላት ያጨበጭባል
ለማንኛውም Scam ከመደረጋቹ በፊት ነቃ በሉ

ከ ባንክ ሰራተኛ ቀጥሎ አዳራሽ ውስጥ ሱፍ ለብሶ የሚያወራ ሰው ስናይ መንገድ መቀየር መጀመራችን ነው😂
🙌Voice Mesage ስሙት https://www.tgoop.com/EthCryptopia/9720

@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁144😭2
🔔CBE System Upgrade Announcement

✔️በነገው እለት እሁድ መስከረም 11 2018 ከቀን 9:00 ሰአት ጀምሮ እስከ ለሊት 9:00 ሰአት ድረስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ System Upgrade ስለሚያደርግ በተገለፀው ሰአታት ውስጥ ምንም አይነት አገልግሎት አይሰጥም! ይህንን አውቃቹ ከዛሬ ጀምሮ አማራጫቹን ፈልጉ🙌
በእነዚ ሰአታት የ CBE Birr አገልግሎት እንደሚሰጥ ቢገለፅም ከጫና ብዛት የተወሰነ ችግር ሊኖር ስለሚችል ሌላ አማራጭ ተጠቁሙ ሌሎችም ባንኮች ATM ላይ የገንዘብ እጥረት የመከሰት እድልም ሊኖር ይችላል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14😁2🤔2
⚠️ሁሉ ነገራችሁን Social Media ላይ Post የምታደርጉ ሰዎች በእርግጠኛነት ይሄ ቪድዮ ያስደነግጣችኋል።😲

📌https://www.linkedin.com/posts/mohammad-mohsin-0408_cybersecurity-socialengineering-onlinesafety-activity-7369693877638774794-8wH4?utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAAFwMjUUBjzdp0lTJj0bX093YM5YcnloL_mo

📌ከቻላችሁ ቪድዮውን ኮመንት ላይ #Post አድርጉት🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👏10😭5
🔆በነገራችን ላይ አሪፍ ሶፍትዌር ኢንጅነር ከሆናችሁ በወር 3ሽ ዶላርና ከዛ በላይ መስራት ትችላላችሁ🔥

አሁን ጨዋታው...

ሌትም ቀንም ታግሎ professional ፕሮግራመር ከመሆን ወይም ድህነትና ስንፍና ጋር በፍቅር ተቻችሎና ተፋቅሮ ከመኖር የቱ ይሻላል ነው።

ለምሳሌ ስድስት episode ያለው ፊልም ለማየት በሚወስድብ ሰዓት ብቻ HTML and CSS 100% መጨረስ ይቻላል። አትዝናኑ አልልም ግን ደሀ እንደመሆናችን መጠን ዳቦ ተቀዳሚ መሆን አለበት ብዬ ስለማምን (በግል አመለካከት ይያዝልኝ)

አራት ልብወለድ አንብበን ይሆናል፣ ያን ያክል ጊዜ ለjavascript ብንሰጥ coding ጋር ፍቅር እስከ መቃብር ልንባባል እንችላለን 😊( ከፈለጋችሁ ፍቅር እስከ ዶላር በሉት)

Birhan Nega

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
42👏9
በሁለቱ መካከል ምን ልዩነት ይታያችኋል?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🤔175🤷‍♂4😁3
ፕሮግራሚንግን በመፅሐፍ ለመማር ስንሞክር የሚፈጠረው😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁28👍1
🚫 Common Myths About Software Development 🚫

Think software development is just coding? 🤔 Think again! Here are some myths busted:

1️⃣ It’s more than just writing code—planning, design, and testing are crucial!
2️⃣ Software is never truly finished; updates and maintenance are ongoing.
3️⃣ Adding features isn’t instant—it takes careful planning and testing.
4️⃣ Even the best developers make mistakes. Debugging is part of the process!
5️⃣ More developers don’t always speed things up; coordination is key.
6️⃣ Quality beats quantity. Focus on essential features!
7️⃣ Bugs are normal, not a sign of incompetence.
8️⃣ Exact timelines? They’re more of an estimate due to unforeseen challenges.
9️⃣ No software is perfect—there’s always room for improvement.
Understanding these helps set realistic expectations and fosters better collaboration!

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
5🔥5
Full Stack Development

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍82
Rate This Channel With Reaction🙏
👎98👍6513🔥7😴7🤓3👏2🤔2🤩2😁1👌1
2025/10/12 16:32:18
Back to Top
HTML Embed Code: