ETHIO_PHYSICS Telegram 741
ይህ በናሳ ከአለም አቀፉ የህዋ ማዕከል (ISS) የተነሳ ግብጽን በማታ የሚያሳይ ምስል ነው። አንደሚታየው ፍክት ያለው ብርሃል ካይሮን የምታበራ አበባ ያስመሰላት መብራት የናይል ወንዝን አስታኮ ባሉ ትናንት ከተሞች እና መንደሮች ላይም ደምቆ ይታያል። በተጨማሪም ከካይሮ በስተሰሜን ያሉ በርካታ የግብጽ ከተሞች ደምቀው ይታያሉ

እጅግ አስገራሚው ጉዳይ፣ አንድ ከሌላ ቦታ ተነስቶ በመጣ ወንዝ ላይ ተመስርቶ 100% የኤሌክትሪክ አቅርቦት ለህዝቡ ሰጥቶ በብርሃን የተሽቆጠቆጠ አገር ሌላኛውን የወንዙ መነሻ የሆነ አገር ፈጣሪ የሰጠውን የተፈጥሮ ሃብት ተጠቅሞ ብርሃን ላነሰው እና የኤሌክትሪክ አቅርቦቱ 50% ብቻ በሆነው ምድሬ ላይ ብርሃንን ላፍካ ብሎ ሲነሳ፦ አይ ፈጽሞ አይደረግም፣ መብት የላችሁም፣ አትችሉም ማለቱ ነው! ግን ይሆናል! ይደረጋል! እየሆነም ነው! እየተደረገም ነው!

እንደ አለም ባንክ የ2020 ሪፖርት ከሆነ፦ ግብጽ ለህዝቧ 100% የኤሌክትሪክ ሽፋን፣ ኢትዮጵያ ደግሞ 51.1% አዳርሰዋል።

#Ethiopia #GERD #ItsMyDam #sustainableenergy #renewableenergy #africa

📸 Credit: NASA
Via TechTalk With Solomon

Join👉 @ethio_physics
👍4🤔2

tgoop.com/ethio_physics/741
Create:
Last Update:

BY Ethio Physics 🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_physics/741

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The creator of the channel becomes its administrator by default. If you need help managing your channel, you can add more administrators from your subscriber base. You can provide each admin with limited or full rights to manage the channel. For example, you can allow an administrator to publish and edit content while withholding the right to add new subscribers. Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Polls
from us

Telegram Ethio Physics 🇪🇹
FROM American