ETHIO_PHYSICS Telegram 644
ፍኖተ ሀሊብ(Milkyway)
#ክፍል_አንድ

ፍኖተ ሀሊብ(Milkyway) በዩኒቨርስ ውስጥ ከሚገኙ በትሪሊዮን ከሚቆጠሩ ጋላክሲዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን ስርአተ-ፀሀያችን የሚገኘውም በዚህ ውስጥ ሰፍሮ ነው። ጋላክሲ የከዋክብት፣ የፕላኔቶች፣ የኮሜቶች፣ አስትሮይዶች እና ሌሎች ሰፍር ቁጥር የሌላቸው የህዋ አካላት ክምችት ማለት ነው። ፍኖተ ሀሊብ ከ 100 እስከ 400 ቢልዮን የሚደርስ ከዋክብት እንደያዘ የሚታመን ሲሆን በትንሹ 100 ቢልዮን ፕላኔቶችም አቅፎ እንደያዘ ይገመታል። ከጥግ እስከ ጥግ ከ 100,000 እስከ 180,000 የብርሀን አመት እንደሚለጠጥ የሚታመነው ይህ ጋላክሲ በህዋ ውስጥ ከሴኮንድ 600 ኪ.ሜ በሆነ ፍጥነት ይጉዋዛል።

ፍኖተ ሀሊብ ከመሀከለኛ ስፍራው እየተጠማዘዙ የሚወጡ ዋና ዋና አራት ክንዶች ሲኖሩት ቅጥያ የሆኑ ሁለት ተጨማሪ ክንዶችንም ይዟል። አራቱ ዋና ዋናዎቹ ሲግነስ ክንድ፣ ፐርሲየስ ክንድ፣ ኦርዮን ክንድ እና ስኩተም ሴንታውረስ ክንድ ሲባሉ ቅጥያዎቹ ደግሞ ሳጁታርየስ ክንድ እና ኖርማ ክንድ በመባል ይታወቃሉ። [ለመረዳት ግልፅ በሆነ መልኩ በምስሉ ላይ አስቀምጬዋለሁኝ] የኛ ስርአተ ፀሀይ የሚገኘው ኦርዮን የተሰኘው ክንድ ላይ ነው። በክንዶቹ መሀከል ያለውን ስፍራ ዲስክ ብለን እንጠራዋለን።

Join👉 @ethio_physics

Join👉 @ethio_physics

#ይቀጥላል

tgoop.com/ethio_physics/644
Create:
Last Update:

BY Ethio Physics 🇪🇹

Share with your friend now:
tgoop.com/ethio_physics/644

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram. Telegram Android app: Open the chats list, click the menu icon and select “New Channel.” The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture. While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020.
from us

Telegram Ethio Physics 🇪🇹
FROM American