Forwarded from የንስር ዕይታዎች 🦅
የሚያቃጥል ፍቅር❤️🔥
.
.
.
.
.
✍🏼ከትንሹ ተማሪ
መጋቢት/21/2017
@yenesereyetawoch
.
ልክ እሳት ሲያቃጥልህ ዝም ማለት እንደማችለው እንዲሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ሲጎበኝህ ዝም ማለት ይከብዳል።
አፍህ
በተገደበ ቋንቋ ቢያዝም እንኳን የአምላክ ፍቅር ሲያስገድድህ ግን ሁሉንም ቋንቋ መናገር ወደሚችለው ወደ ሀሴት እንባ ይመራሀል።
ምክንያቱም ይህ በቀላሉ የማይጠፋ ፍቅር ነውና።
የምትወደውን ምግብ የምቶዳቸው ሰዎች ሁሉ ይቀምሱት ዘንድ እንደምትመኘው እንዲሁ የምትወዳቸውን ሰዎች ባገኘህ ቁጥር እንደ ቅዱስ ዳዊት "እግዜብሔርን ቀምሳቹ እወቁት" ማለትን ታውቅበታለህ፤
ምክንያቱም ይህ በቀላሉ የማይጠፋ ፍቅር ነውና።
አንዳንድ የምትወዳቸው ሰዎች ምግቡ አይጣፍጥም ቢሉም፤ ምግቡ ላንተ መጣፈጡን እንደማያቆም እንዲሁ ማንም በሞኝነት የእግዚአብሔርን ፍቅር መቅመስ ቢከብደው ካንተ ልብ ላይ ግን ጣዕሙ ሊፋቅ እና ሊለቅ አይችልም፤ አይገባምም።
ምክንያቱም ይህ በቀላሉ የማይጠፋ ፍቅር ነውና
።.
.
.
.
✍🏼ከትንሹ ተማሪ
መጋቢት/21/2017
@yenesereyetawoch
❤4
tgoop.com/enabib/14571
Create:
Last Update:

BY ኦርቶዶክስ ተዋህዶ️

Share with your friend now:
tgoop.com/enabib/14571