Telegram Web
🚨 የቤኔፊካ እና የቼልሲ አሰላለፍ!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ላሚን ያማል በኢንስትግራም ገፁ ላይ በባርሴሎና 10 ቁጥር ማልያውን እንደሚረከብ ፍንጭ ሰቷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 UPDATE:-

ጄሚ ባዬኖ ጊቴንስ የህክምና ምርመራውን ማድረግ እንደጀመረ ለመረዳት ተችሏል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ወማ ሆቴል።

24 ሰአት ፍሮንት ዴስክ አገልግሎት ፤ መብራት ይጠፋ ይሆን ተብሎ የማይታሰብበት የጄኔሬተር ሰርቪስ ያለው..

የተለያዩ የሩም አይነቶች ፤ ምቾት ካላቸው ተስማሚ አልጋዎች ጋር የያዘ..

ልዩ ልዩ ጣዕም ያላቸው የሀገር ቤት እና የውጭ ምግቦች ከተሟላ የመጠጥ ግልጋሎት እና ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ያገኙበታል።

ማሳጅ ፤ ፅዳቱን እና ጥራቱን የጠበቀ የስፖ አገልግሎት እንዲሁም ለትንሽም ፣ ለትልቅም የሚሆኑ የስብሰባ አዳራሾች ያሉት ፤ ቴራዝ ላይ በአርቴፊሻል ሜዳ በነጠፈበት መልኩ ንፁህ አየር እየተቀበሉ ፤ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎች ለማየት ምቹ ሁኔታዎችን ያሉት ሆቴል ነው።

ወማ ሆቴል
ከፍ ወዳለ ምቾት

አድራሻ :- ጅማ ከተማ በተለምዶ ሸዋ በር ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ :- በ0908249999 ይደውሉ።
🚨 ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ለፖል ፖግባ መልዕክቱን አስተላልፎለታል!

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች ለጄሚ ባይኖ ጊቴንስ ዝውውር 65 ሚልዮን ዩሮ ይከፍላሉ።

➛ [Fabrice Hawkins]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ካሴሚሮ በቀጣይ የወድድር ዓመት በማንችስተር ዩናይትድ ለመቆየት ተቃርቧል።

ወደ ሳውዲ ለመሄድ ከወሰንም ግን ዩናይትዶች በመንገዱ ላይ አይቆሙም።

➛ [Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

እንግሊዝ በተከታታይ የአውሮፓ ከ 21 ዓመት በታች ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🌎 ትናንት የተደረጉ የክለቦች አለም ዋንጫ ጨዋታዎች፦

ፓልሜይራስ 1-0 ቦታፎጎ
ቼልሲ 4-1 ቤነፊካ
ዛሬ የሚደረጉ የ አለም ክለቦች ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

01:00 | ፔዤ ከ ኢንተር ማያሚ

05:00 | ፍላሜንጎ ከ ባየርን ሙኒክ


SHARE @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ፔስቪዎች ታይረል ማላሲያን የመግዛት አማራጫቸውን ተጠቅመው አይገዙትም። ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ይመለሳል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን በ 45 ሚልዮን ፓውንድ እንዲያስፈርሙ ዕድሉ ቀርቦላቸዋል። ሆኖምግን ግብጠባቂው ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ማምራትን ይመርጣል ተብሎ ይታመናል።

[Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Duche_Velle)
ጅማ  ከተማ ኖት? እንግዲያውስ እናንተን ለማገልገል 24ሰአት ዝግጁ የሆነው ቡና ራይድ እየጠበቅዎት ነው።

በጅማ ከተማ ውስጥ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ የህብረተሰቡን የትራንስፖርት ፍላጎት የሚያረካ እና  ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማግኘት በ 7374 የስልክ መስመራችን ያገኙናል።

አድራሻችን ሲቲ ሴንተር ፊትለፊት አባ ቢያ አባ ዋሪ ህንፃ ላይ ነው።
ውብ እና ጥራታቸውን የጠበቁ የውሀ መጠጫዎች እኛ ጋር አለሎት!

በቴሌግራም :- @kallpromis
           @mesi_24

በስልክ :- 0912355796
           :-0988241682

👉የበለጠ አማራጮችን የቴሊግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይመልከቱ 👇

:-https://www.tgoop.com/+3AMFy_PmsPBlMzg0
2025/07/04 11:08:52
Back to Top
HTML Embed Code: