Telegram Web
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Ďuche_Vélle)
ወማ ሆቴል።

24 ሰአት ፍሮንት ዴስክ አገልግሎት ፤ መብራት ይጠፋ ይሆን ተብሎ የማይታሰብበት የጄኔሬተር ሰርቪስ ያለው..

የተለያዩ የሩም አይነቶች ፤ ምቾት ካላቸው ተስማሚ አልጋዎች ጋር የያዘ..

ልዩ ልዩ ጣዕም ያላቸው የሀገር ቤት እና የውጭ ምግቦች ከተሟላ የመጠጥ ግልጋሎት እና ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ያገኙበታል።

ማሳጅ ፤ ፅዳቱን እና ጥራቱን የጠበቀ የስፖ አገልግሎት እንዲሁም ለትንሽም ፣ ለትልቅም የሚሆኑ የስብሰባ አዳራሾች ያሉት ፤ ቴራዝ ላይ በአርቴፊሻል ሜዳ በነጠፈበት መልኩ ንፁህ አየር እየተቀበሉ ፤ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎች ለማየት ምቹ ሁኔታዎችን ያሉት ሆቴል ነው።

ወማ ሆቴል
ከፍ ወዳለ ምቾት

አድራሻ :- ጅማ ከተማ በተለምዶ ሸዋ በር ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ :- በ0908249999 ይደውሉ።
ጋብሬል ማጋሌሽ ስለ ማይልስ ሌዊስ ስኬሊ 🗣

"እሱ ሜዳ ላይ ሲኖር ምቾት እንዲሰማኝ ያደርጋል። አስደናቂ ጥራቶች አሉት።"

ስኬሊ በቅርቡ በኤምሬትስ ያለውን ውሉን ማደሱ ይታወቃል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ሊዮኔል ሜሲ ከ ፔዤ ጋር ያለው ቁጥር:-

- 10 ጨዋታዎች
- 6 ጎሎች
- 1 አሲስት

በ2023 ደጋፊው በፓርክ ደ ፕሪንስስ እንደጮሁበት ይታወሳል።

ዛሬ ምላሽ ለመስጠት የሚያገኛቸው ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የሪያል ማድሪዱ ተጫዋች ኤንድሪክ ከጉዳቱ በኃላ የማድሪድን ስኳድ በ ፍሎሪዳ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🗣

"እኔ ፖርቹጊዝ ነኝ ግን ሳውዲ አረቢያን እወክላለው።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ዶምኒክ ካልቨርት ሌዊን ከነገ በኃላ ውሉ ሲጠናቀቅ ከኤቨርተን ነፃ ወኪል ሆኖ እንደሚለቅ አሳውቋል።

💰 በ 1.5 ሚልዮን ፓውንድ ተገዛ
🔵273 ጨዋታዎችን አደረገ
⚽️ 71 ጎሎችን አስቆጠረ
🅰️ 22 አሲስቶችን አደረገ
🥉የኤቨርተን ሶስተኛ የፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ነው።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨አርሰናሎች ክርስቲያን ሞስኬራን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሰዋል።

ቫሌንሺያዎች መጀመሪያ የቀረበላቸውን 14 ሚልዮን ፓውንድ ውድቅ ካደረጉ በኃላ በቅርቡ አዲስ ጥያቄ ይቀርባል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የስፖርቲንግ ሊዝበኑ ዳይሬክተር ቫርንዳስ ስለ ዮኬሬሽ እጣፋንታ:-

"የተረጋጋን ነን። ስፖርቲንግ ዮኬሬሽን መሸጥ አያስፈልገውም። ዛሬ እሱ የሚለቅበት ሰፊ ዕድል አለ።"

"የእሱ ዋጋ ይህ ነው አልልም ነገርግን በ 60 + 10 ሚልዮን ዩሮ አይለቅም።"

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ብራዚል ፣ ካታር ፣ ሞሮኮ እና ስፔን የ 2029 የክለብ ዓለም ዋንጫን ለማስተናገድ በፉክክር ላይ ናቸው።

ካታር አሸናፊ ከሆነች ውድድሩ በክረምት ላይ አይደረግም ተብሎ ይጠበቃል።

[Guardian]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የፔዤ እና የኢንተር ሚያሚ አሰላለፍ!
ምሽት 1:00

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ዣኦ ኔቬስ በፔዤ ቤት በመጀመሪያ የውድድር ዓመት 15 የግብ ተሳትፎዎችን ማድረግ ችሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፔዤ እሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ!

ፔዤዎች የሊዮኔል ሜሲን ቡድን ኢንተር ሚያሚን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በክለብ ዓለም ዋንጫው ለእሩብ ፍፃሜ ደርሰዋል።

በዛሬው ጨዋታ ለፔዤ ግቦቹን ዣእ ኔቬስ ሁለት ግቦችን እንዲሁም ቶማስ አቪሌስ በእራሱ ላይ እና አሽራፍ ሀኪሚ ቀሪዎቹን አስቆጥረዋል።

ፔዤ በቀጣይ ባየርንሙኒክን ወይም ፍላሚንጎን የሚገጥሙ ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 BREAKING!

ቼልሲዎች ዣኦ ፔድሮን ለማስፈረም ከብራይተን ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 HERE WE GO!

ዣኦ ፔድሮ ወደ ቼልሲ!

ቼልሲ ለዝውውሩ ከ 50 ሚልዮን ፓውንድ በላይ ይከፍላሉ። ማክሰኞ የህክምና ምርመራውን ለማድረግ እና ውሉን ለመፈረም ይበራል። ለክለብ ዓለም ዋንጫ ዝግጁ ነው።

[Fabrizio.Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሪያልማድሪዶች ዩቬንቱስን በቀጣይ ሲገጥሙ ተጫዋቻቸው ራውል አሴንሲዮ ቅጣቱን ጨርሶ የሚመለስላቸው ቢሆንም በጨዋታው አንቶኒዮ ሩዲገር ቋሚ ሆኖ ይጀምራል።

➛ [AS]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
Forwarded from Dÿñámîç śpőrt🇪🇹 (Ďuche_Vélle)
ወማ ሆቴል።

24 ሰአት ፍሮንት ዴስክ አገልግሎት ፤ መብራት ይጠፋ ይሆን ተብሎ የማይታሰብበት የጄኔሬተር ሰርቪስ ያለው..

የተለያዩ የሩም አይነቶች ፤ ምቾት ካላቸው ተስማሚ አልጋዎች ጋር የያዘ..

ልዩ ልዩ ጣዕም ያላቸው የሀገር ቤት እና የውጭ ምግቦች ከተሟላ የመጠጥ ግልጋሎት እና ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ያገኙበታል።

ማሳጅ ፤ ፅዳቱን እና ጥራቱን የጠበቀ የስፖ አገልግሎት እንዲሁም ለትንሽም ፣ ለትልቅም የሚሆኑ የስብሰባ አዳራሾች ያሉት ፤ ቴራዝ ላይ በአርቴፊሻል ሜዳ በነጠፈበት መልኩ ንፁህ አየር እየተቀበሉ ፤ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎች ለማየት ምቹ ሁኔታዎችን ያሉት ሆቴል ነው።

ወማ ሆቴል
ከፍ ወዳለ ምቾት

አድራሻ :- ጅማ ከተማ በተለምዶ ሸዋ በር ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ :- በ0908249999 ይደውሉ።
2025/07/04 05:43:05
Back to Top
HTML Embed Code: