Telegram Web
🚨 NEW:-

ፖል ፖግባ በአል ኢቲሀድ ራዳር ስር ይገኛል።

➛ [Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አንቶኒ ማንችስተር ዩናይትድን በቋሚነት ለመልቀቅ 30% ያህል ደሞዙን ለመቀነስ ተዘጋጅቷል።

➛ [Samuelluckhurst]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ባርሴሎናዎች ኋን ጋርሲያን በይፋ ማስፈረም ችለዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሞናኮዎች አንድሬ ኦናናን ለማስፈረም እያሰቡ ይገኛሉ።

[L 'Equipe]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች የአታላንታውን ግብጠባቂ ማርኮ ካርኔስኪን ኢላማ አድርገዋል።

[DiMarzio]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ዩቬንቱሶች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ሁኔታዎችን እያሰሱ ይገኛሉ።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ቶተንሀሞች ስለ አንቶኒ ሴሜኒዮ በርንማውዝን ጠይቀዋል። በርንማውዞች ለጋናዊው ተጫዋች እየጠየቁ የሚገኙት ዋጋ ግን ከፍተኛ ሆኖ ተገኝቷል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ሊቨርፑሎች ፍሎያን ቪትስን ከባየር ሊቨርኩሰን በአምስት ዓመት ውል በይፋ አስፈርመዋል።

ቀያዮቹ ለዝውውሩ 100 ሚልየን ፓውንድ የከፈሉ ሲሆን ተጨማሪ 16 ሚልዮን ፓውንድ ይከፍላሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ፍሎያን ቪትስ 🗣

"በጣም ደስተኛ ነኝ። እዚህ ለመቀለድ አይደለም የመጣሁት። ተጨማሪ ነገሮችን ማሳካት እፈልጋለሁ እናም ለደጋፊው የሚገባውን መስጠት የሚገባቸውን መስጠት እፈልጋለሁ።"

"በየዓመቱ ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እፈልጋለሁ። ስራችንን መስራት አለብን ፤ ስራዬን መስራት አለብኝ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ማለፊያ ኮንሰርት!

በነገው ዕለት በዕለተ ቅዳሜ ብስራት ሱራፌል ፣ አብነት አጎናፈር እና ሜላት ቀለምወርቅ መድረኩን በሚቆጣጠሩት ማለፊያ ኮንሰርት ትኬታ በርካሽ ከእኛ ይሸምቱ።

መደበኛ 700 የሆነውን ትኬት እኛ ጋር በ 400 ብቻ መግዛት ይችላሉ።

ለመግዛት በዚህ ያናግሩን 👉 @duche_velle
🚨በክለብ ዓለም ዋንጫ ቼልሲ ሳይጠበቅ በፍላሚንጎ የ 3 ለ 1 ሽንፈት ደርሶባቸዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ኑኖ ኤስፔሪቶ ሳንቶ በኖቲንገሀም ፎረስት እስከ 2028 ድረስ የሚያቆያቸውን አዲስ ውል አድሰዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ማለፊያ ኮንሰርት!

በዛሬው ዕለት በዕለተ ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ብስራት ሱራፌል ፣ አብነት አጎናፈር እና ሜላት ቀለምወርቅ መድረኩን በሚቆጣጠሩት ማለፊያ ኮንሰርት ትኬታ በርካሽ ከእኛ ይሸምቱ።

👉 መደበኛ በ 1000 እና በ 700 እየተሸጠ የሚገኘውን ትኬት እኛ ጋር በ 400 ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።

👉 እንዲሁም VIP ትኬትም ያለን በመሆኑ 2000 የሚሸጠውን የ Vip ትኬት እኛ ጋር በ 1000 ብቻ ያገኛሉ።


መደበኛ በ400 ብቻ
VIP 1000 ብቻ

ሳያመልጦው ዕድሎን አሁኑኑ ይጠቀሙ!!!

ለመግዛት በዚህ ያናግሩን 👉 @duche_velle
🚨 ማርክ ጉሂ ወደ ሊቨርፑል የሚያቀናው የቋሚነት ሚና ዋስትና ከተሰከጠው ብቻ ነው።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለክለብ ዓለም ዋንጫው ሪቨር ፕሌትን ለመቀላቀል ዕድሉ ቀርቦለት ውድቅ አድርጎታል።

[ESPNArgentina]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ማለፊያ ኮንሰርት!

በዛሬው ዕለት በዕለተ ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ብስራት ሱራፌል ፣ አብነት አጎናፈር እና ሜላት ቀለምወርቅ መድረኩን በሚቆጣጠሩት ማለፊያ ኮንሰርት ትኬታ በርካሽ ከእኛ ይሸምቱ።

👉 መደበኛ በ 1000 እና በ 700 እየተሸጠ የሚገኘውን ትኬት እኛ ጋር በ 400 ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።

👉 እንዲሁም VIP ትኬትም ያለን በመሆኑ 2000 የሚሸጠውን የ Vip ትኬት እኛ ጋር በ 1000 ብቻ ያገኛሉ።


መደበኛ በ400 ብቻ
VIP 1000 ብቻ

ሳያመልጦው ዕድሎን አሁኑኑ ይጠቀሙ!!!

ለመግዛት በዚህ ያናግሩን 👉 @duche_velle
🚨 NEW:-

ዩቬንቱሶች ኒኮላስ ጃክሰንን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ካምፕ ጋር ግንኙነት ማድረግ ጀምረዋል።

[DiMarzio]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨ኪልያን ኤምባፔ ባጋጠመው ህመም ምክንያት የነገው ጨዋታ የሚያመልጠው ሲሆን ለሀሙሱ የሳልዝበርግ ጨዋታም መድረሱ አጠራጣሪ ነው።

➛ [SERDeportivos]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ናፖሊዎች ዳርዊን ኑኔዝን ለማስፈረም አሁንም አልመዋል።

እሱ እንደሚገኝ እስከሚያቁ ድረስ ሌላ ዝውውር በቦታው አይፈፅሙም።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኤድዋርዶ ካማቪንጋ በሻቢ አሎንሶ ስር ወሳኝ ተጫዋች ይሆናል።

[AS]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/06/29 20:50:21
Back to Top
HTML Embed Code: