Telegram Web
🚨 ሪያልማድሪዶች የቲብዋ ኮርቱዋን ውል እስከ 2028 ድረስ ለማደስ አቅደዋል።

➛ [AS]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሚካሀይሎ ሙድሪክ በአበረታች ንጥረነገር በኤፌው ክስ ቀርቦበታል።

የቼልሲው ተጫዋች ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ 4 ዓመት ሊታገድ ይችላል።

[Matt_Law_DT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማይልስ ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል ለማደስ ከጫፍ ደርሷል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሊቨርፑሎች አሌክሳንደር አይዛክን ለማስፈረም አሁንም ቢሆን ተስፋ አልቆረጡም።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👜👟 ምን ማዘዝ ይፈልጋሉ? 👠👗

ከታች የተዘረዘሩትን ማንኛውንም ዕቃ ከስቶራችን ላይ ማዘዝ ይችላሉ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን:-

* የሴት ቦርሳዎች
* ቀሚሶች
* ጫማዎች
*ሰዓቶች
* ኤርፓዶች(ኤርፎን)
* የተለያዩ የአንገት ና የጆሮ ጌጣጌጦች
* የኪስ ዋሌቶች
* የተለያዩ ሽቶዎች
* የቤት እቃዎችን  
በተመጣጣኝ ዋጋ ከስቶራችን ማግኘት ይችላሉ
     ለተጨማሪ መረጃ

ስልክ     +251988241682
            +251912355796
በቴሌግራም @mesi_24
                 @kallpromi

ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👇
https://www.tgoop.com/+Qh3QzqnB_UdlMzA0
🚨 የፍሎሪያን ቪትስ ቤተሰቦች ልጃቸው ወደ ሊቨርፑሌ በሚያደርገው ዝውውር 8.6 ሚልዮን ፓውንድ ያገኛሉ። ወላጆቹ እንደ ወኪሉ ናቸው።

[BILD]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል እንደሚፈልግ ግልፅ አድርጓል።

ግብጠባቂውን ለማግኘት እስከ 40 ሚልዮን ፓውንድ ሊያስወጣ ይችላል። ግን ዩናይትዶች ኦናናን ለመተካት የመጨረሻ ውሳኔ አላደረጉም።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨በክለብ ዓለም ዋንጫ ሪያል ማድሪድ ከ አል ሂላል 1 አቻ ተለያይተዋል።

ለማድሪድ ጎንዛሎ ጋርሲያ ሲያስቆጥር ለአል ሂላል የአቻነቷን ግብ ሩበን ኔቬስ አስቆጥሯል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 BREAKING!

ኒኮ ዊሊያምስ ከባርሴሎና ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሷል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ባየር ሊቨርኩሰኖች የሊቨርፑሉን ተከላካይ ጃረል ኳንሳህን ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ኪልያን ኤምባፔ በሆድ ህመም ምክንያት ሆስፒታል እንደገባ ሪያልማድሪዶች ይፋ አድርገዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ናፖሊዎች የቶሪኖውን ግብጠባቂ ቫኒያ ሚሊንኮቪች ሳቪችን ለማስፈረም በድርድር ላይ ናቸው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL;-

የሚኬል አርቴታ ምክትል አሰልጣኝ የነበረው ካርሎስ ክዌስታ የፓርማ አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሹሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኪንግስሌይ ኮማን በባየርንሙኒክ መቆየት እንደሚፈልግ አሳውቋል።

[BILD]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኤቨርተኖች የተከላካያቸውን የጃራድ ብራንትዌይትን ውል ለማደስ በውይይት ላይ ይገኛሉ።

[Joe_thomas18]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች የቼልሲውን ተጫዋች ኖኒ ማድዌኬን ሁኔታ በቼልሲ እየተከታተሉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል አንዱ ናቸው።

[Matt_Law_DT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማርቲን ዙቢሜንዲ የአርሰናል ዝውውሩን ለማጠናቀቅ በለንደን ይገኛል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፍሎያን ቪትስ ወደ ሊቨርፑል ለሚያደርገው ዝውውር የህክምና ምርመራውን አጠናቋል።

እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየውን ውል ፈርሟል በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 HERE WE GO!

ሊቨርፑሎች ሚሎስ ኪርኬዝን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ማለፊያ ኮንሰርት!

በነገው ዕለት በዕለተ ቅዳሜ ብስራት ሱራፌል ፣ አብነት አጎናፈር እና ሜላት ቀለምወርቅ መድረኩን በሚቆጣጠሩት ማለፊያ ኮንሰርት ትኬታ በርካሽ ከእኛ ይሸምቱ።

መደበኛ 700 የሆነውን ትኬት እኛ ጋር በ 400 ብቻ መግዛት ይችላሉ።

ለመግዛት በዚህ ያናግሩን 👉 @duche_velle
2025/06/30 09:02:23
Back to Top
HTML Embed Code: