Telegram Web
🚨 ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ እና ዲያን ሀውሰን ነገ በክለብ ዓለም ዋንጫ ለሪያልማድሪድ ቋሚ ሆነው ይጀምራሉ።

[Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
- የቼልሲዎች የክለብ ዓለም ዋንጫን በድል መጀመር
-  ባዶ ስታድየም የሆነው ጨዋታ እና ምክንያቱ?
- ማሊክ ፎፋና ወደ ቼልሲ?
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለ ዶናልድ ትራምፕ የላከው መልዕክት! እና ሌሎችም...

በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ጭነናል ገብተው እንዲመለከቱ ጋበዝን 👇

https://youtu.be/chkzdiwBhj8?si=AVpfHDJ5jiCMCbjP

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ናፖሊዎች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ስምምነቶችን እያሰሱ ይገኛሉ።

[Sky Italy]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ዣቪ ሲሞንስ በክረምቱ ከአርቢ ላይፕዚሽ መልቀቅ እንደሚፈልግ ለክለቡ አሳውቋል።

ላይፕዚሾች ከተጫዋቹ ጋር ለመለያየት ትክክለኛው ሰዓት እንደሆነም ቢያምኑም ለተጫዋቹ ግን ከ 70 ሚልዮን ዩሮ ያላነሰ ይፈልጋሉ።

[The AthleticFC]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW;-

ኪልያን ምባፔ ነገ ለ አል ሂላል ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ ነው። በልምምድ ላይም አልነበረም።

[elchiringuitotv]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ቶማስ ፓርቴ በዚህ ክረምት ከአርሰናል ለመልቀቅ ተቃርቧል።

አዲስ አማራጮችን እያሰሰ ይገኛል። ፌነርባቺ ደግሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ዕድሉ ከቀረበላቸው ክለቦች መካከል አንዱ ናቸው።


[yagosabuncuoglu]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨NEW

ከፕሪሚየር ሊጉ የተሰናበቱት ዳኛ ዴቪድ ኩት ከዚህ ቀደም የቀድሞውን የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርግን ክሎፕን ሲሰድቡ የሚያሳይ ቪድን የተያዘባቸው በመሆኑ ኤፌው ዴቪድ ኩት ላይ ሌላ ክስ መስርቷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ጆቤ ቤሊንግሀም ለዶርትሙንድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከተቀያሪ ወንበር በመነሳት አድርጓል።

"SHARE" @dynamicsport
                 @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች ሮድሪጎን ከ ሜይ ወር ጀምሮ ተመልክተውታል። ንግግሮችም ተደርገዋል።

ሪያልማድሪዶች ብራዚላዊውን ተጫዋች ወደ 90 ሚልዮን ዩሮ ገምተውታል ተብሏል።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 በክለብ ዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ ቦሪሽያ ዶርትሙንድ ከ ፍሉሚኔንሴ ጋር ያለ ግብ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኒኮ ዊሊያምስ ወደ ባርሴሎና ሊደርስ የሚችለበት ዕድል በመኖሩ ሀንሲ ፍሊክ በጣም ደስተኛ ናቸው።

[Benayadachraf]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 HERE WE GO!

ፌር ሎፔዝ ወደ ዎልቭስ!

ዎልቭስ ለሴልታ ቪጎ 25 ሚልዮን ዩሮ ይከፍላሉ። ነገ የህክምና ምርመራውን ያደርጋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሊቨርፑሎች በቀጣይ ሳምንት የሚሎስ ኪርኬዝን ስምምነት ለማጠናቀቅ ተዘጋጅተዋል።

ስምምነቱ በ40 ሚልዮን ፓውንድ እንደሆነ ለመረዳት ተችሏል።

ትንሽ ዝርዝር ጉዳዮች ብቻ ነው የቀሩት።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርቢ ላይፕዚሾች ለቤንጃሚኔ ሼሽኮ ከ 68.4 ሚልዮን ፓውንድ እስከ 85.5 ሚልዮን ፓውንድ መካከል ይፈልጋሉ።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዓመት የመጀመሪያ ሳምንት መርሐግብር!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

በርናርዶ ሲልቫ በማንችስተር ሲቲ የአምበልነት ሚናውን ይረከባል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ባርሴሎናዎች ኃን ጋርሲያን በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የማንችስተር ሲቲ አሰላለፍ!

ማንችስተር ሲቲ ከ ዋይዳድ
1:00

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
ሞሀመድ ሳላህ 🗣

"ባሎንዶር ለእኔ ሰዎች ስል ማሸነፍ እፈልጋለሁ። ሁሌም በአእምሮዬ ላይ ያለ ነገር ነው።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/01 00:08:15
Back to Top
HTML Embed Code: