Telegram Web
🚨 ኢቫን ፔሪሲች በፔስቪ ያለውን ውል ለማደስ ተቃርቧል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች የቫሌንሺያውን ተከላካይ ክሪስቲያን ሞስኬራን ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው።

[Hand of Arsenal & Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአልናስር እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሀይደር ሸረፋ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጦ ተሸልሟል።

"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 አርሰናሎች ኤቤሬ ኢዜን ለግራ ክንፍ ቦታ እንደ አማራጭ ይዘውታል።

ስፐርሶችም ተጫዋቹን እየተከታተሉት ይገኛሉ። ተጫዋቹ የ 68 ሚልዮን ዩሮ የውል ማፍረሻ አለው።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሊይና ኩድሪ የተባለች አክትረስ ካሪም ቤንዜማን ልታገባ መሆኑ ተገልጿል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

ባየርንሙኒክ የሳልዝበርጉን ተጫዋች ኒክ ዎልትሜድን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር ከሙሉ ስምምነት መድረስ ችለዋል።

በክለቦቹ መካከል ግን እስካሁን ድርድር እየተደረገ አይደለም።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ጄሬሚ ዶኩ ባለፉት 3 ጨዋታዎች ለክለቡ እና ለሀገሩ

3 ጎሎች
3 አሲስቶች

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ሩድ ቫኒስትሮይ ከሌስተር ሲቲ ተሰናብቷል።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ቶም ሂተን በማንችስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን አዲስ የአንድ ዓመት ውል አድሷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨ሊሎች ኦሊቪዬ ዥሩን ለማስፈረም ተቃርበዋል። ንግግሮች በመጨረሻ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

➛ [footmercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማርኮ አሴንሲዮ ለ ፌነርባቺ ቀርቧል።

➛ [yagosabuncuoglu]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ባርሴሎናዎች በላሚን ያማል ልደት ቀን በ ጁላይ 13 አዲሱ 10 ቁጥራቸው አድርገው ይፋ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል።

➛ [Mundo Deportivo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-

ብሬንትፎርዶች ኪት አንድሪውስን አዲሱ አሰልጣኛቸው አድርገው ሾመዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
ጅማ  ከተማ ኖት? እንግዲያውስ እናንተን ለማገልገል 24ሰአት ዝግጁ የሆነው ቡና ራይድ እየጠበቅዎት ነው።

በጅማ ከተማ ውስጥ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ የህብረተሰቡን የትራንስፖርት ፍላጎት የሚያረካ እና  ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማግኘት በ 7374 የስልክ መስመራችን ያገኙናል።

አድራሻችን ሲቲ ሴንተር ፊትለፊት አባ ቢያ አባ ዋሪ ህንፃ ላይ ነው።
🚨 HERE WE GO!

አሌክስ ባይና ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ!

- 45 ሚልዮን ዩሮ + 5 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናሎች ለክርስቲያን ሞስኬራ ያቀረቡት ጥያቄ በቫሌንሺያዎች ውድቅ ተደርጓል።

[Radio Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW;-

የማርቲን ዙቢሜንዲ ዝውውር በቀጣይ ሳምንት ይፋ ሊሆን ይችላል።

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች ግብጠባቂውን ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን ለማስፈረም ስምምነቶችን እያሰሱ አይደለም።

➛ [JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/06/28 11:28:48
Back to Top
HTML Embed Code: