tgoop.com/danny4677/26629
Create:
Last Update:
Last Update:
የትግሬ አለቃ እየቀያየሩ ሲገረዱ የሚውሉ ጀርባቸውን ለባንዳነት ያደላደሉ የባዕዳን ተላላኪዎች ደሞ አለቆቻቸውን ለማስደሰት ይህንን እያሉ ነው።
በነገራችን ላይ መንግሥቱ ሃይለማርያም ላይ የደረሰው በአብይ አህመድ ላይም እየደረሰ ነው ። መንግሥቱ ሃይለማርያም ኦሮሞ ነው ካቢኔዎቹ. መከላከያው በአብዛኛው ኦሮሞዎች ነበረ መንግሥቱ የፊውዷል ሥርዓት እንዲያከትም አድርጎ መሬት ላራሹ ያወጅ ነበረ. በወቅቱ እራሱን ውስጥ ገብተው መስራት ሲገባቸው ልክ እንዳሁኑ ከሻቢያ እና ከህውሃት ጋር ተሰልፈው የደርግ ሥርዓት እንዲወድቅ አደረጉ ሻቢያ እና ህውሃትን ፊንፊኔ አስገብተው እነሱ ፈረጠጡ የኦሮሞ ህዝብ ክፉ ጠላት ላይ ወደቀ እንደገና ተዋረደ ተገደለ ሀብት ንብረቱ ሪሶርሱ ተዘርፎ ገንዘቡ ወደ ምዕራባውያን ሀገር ሸሸ ዛሬም አብይ አህመድ ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሞዎች ናቸው ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ ውስጥ ገብተው ሚስተካከለውን ማስተካከል ሲቻል. ከሻቢያ ከህውሃት እና ከፋኖ ጋር ተስልፈዋል።
BY Daniel daba🇱🇷
Share with your friend now:
tgoop.com/danny4677/26629