Telegram Web
በትራፊክ መጨናነቅ ከአስቃቂው የአውሮፕላን አደጋ የተረፈችው ሕንዳዊት…

ቡሚ ቹሃን በትራፊክ መጨናነቅ ምክንያት ከበረራ ሰዓት በ10 ደቂቃ ዘግይታ በመድረሷ ከአሰቃቂው የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ መትረፍ ችላለች፡፡

ቡሚ ቹሃን የቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ተማሪ ስትሆን ከባለቤቷ ጋር በእንግሊዝ ብሪስቶል ኑሮዋን አድርጋለች፡፡

በቅርቡም የእረፍት ጊዜዋን ከቤተሰቦቿ ጋር ለማሳለፍ ወደ ምዕራብ ሕንድ አቅንታ ነበር፡፡

የእረፍት ጊዜዋ ሲጠናቀቅም ወደ ለንደን ለመመለስ በበረራ ቁጥር 171 አውሮፕላን ትኬት መቁረጧን ትናገራለች፡፡

የበረራ ሰዓቱ ሲደርስም ቦሆሚ ቻውሃን ወደ አህመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ ማቅናት ትጀምራለች፡፡

ይሁን እንጂ ወደ አውሮፕላን ማረፊያው እየሄደች ባለችበት ወቅት ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ያጋጥማታል፡፡

አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያም ከበረራ ሰዓት በ10 ደቂቃ ዘግይታ ትደርሳለች፤የሚመለከታቸው አካላትም ወደ ውስጥ እንዳትገባ ከለከሏት፡፡ይህን ተከትሎም በረራው አመለጣት፡፡

ትረፊ ያላት ነፍስ እንዲሉ… በረራ ያመለጣት ቡሚ ቹሃን ከንዴቷ ሳትወጣ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደለንደን ልትጓዝበት የነበረው አውሮፕላን መከስከሱን በሥፍራው ተገኝታ አይታለች፡፡

ቡሚ ቹሃን የትራፊክ መጨናነቅ ሕይወቴን ታደገው ስትል መናገሯንም ቢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡
My Boss አምሮብዎታል ብዬ አልዋሽዎትም
ዲዛይነሩ የስራውን ይስጠው!

...😭😝😂
በstraw ፊልም ላይ አለቀስኩ ምናምን የሚሉ ሰዎች ያስቁኛል የምር ዛሬ ደጋግሜ አይቼዋለዉ።

በእርግጥ እናትነትን ያየንበት ፊልም ነዉ።

ግን እኛ እኮ በላምባ እና ስስት ያለቀስን ሰዎች
በstraw ካለቀስን ችግር አለብን ማለት ነዉ።

ለማንኛዉ በካራክተር Janiyah በእዉነተኛ ስሟ taraji phenson ትባላለች።

በ KARATE KID የ ጃዴን ስሚዝ እናት ሆና የሰራች ሴት ናት። በ STRAW ፊልም ጥግ የደረሰ ትወና አይቼባታለዉ።

ግን እንደሚወራዉ አስለቃሽ አይደለም።
እንደዉ አሳዛኝ ብለን የምናልፈዉ ነዉ::
ከተሸጥን ተመልሰን አንመጣም

ትርጉም በስለሺ ...😂😭🙆‍♂
Cristiano Ronaldo at 40
vs
Wayne Rooney at 38

🙆‍♂😱🏆
ስለ እስራኤል እና ኢራን ግጥሚያ ሲሆን...

የማዳም ቅመሞች ሳይቀሩ እሸቴ አሰፋን ሆነው ቁጭ ...🙆‍♂😭😂
ጦርነቱ እንዴት እየሄደ ነው ወገን...🙄
- ሲኒማ ገብቶ ያየው ሰው ጓደኞቹን "ይቅርባችሁ በኔ ይለፍ" የሚልለት

- 2/3 የፌስቡክ ሰው የዛሬ 6/7 ዓመት የቀለደው ቀልድ የሚቀለድበት

- ካህሊል ጂብራን ቢጠየቅ "እኔ ይሄን አልሰበክኩም" የሚለው ጥቅስ "ካህሊል ጂብራን ምል ይላል መሰለህ..." ብለው የጠለቁ ይመስል "ነብይ ባገሩ አይከበርም" ጭር ባለለለለው ሌሊት 🎶🎶 የሚያስብሉበት

- የሂዩማን ሄር እና የሜካፕ ወጪዋን የምትችል ድፍንጭል የጀለስ ጀለስ ካስት ያደረጉበት

- ፊልም የሚያይ ሰው ላይኖቻቸውን ከየት ከየት ቀድተው ባልረባ መንገድ እንደተረጎሟቸው የሚባንንባቸው

- ፊልሙም የመስራት ሃሳቡ የመጣላቸው ከእነ ሳምሶን ታደሰ ቤቢ የሪል ላይፍ ድራማ እንደሆነ የሚያሳብቅባቸው
.
.
.
ቅሽም ያለ የዛሬ 10 ዓመት የሰሩትን አይነት ፈጠራ አልባ ቢሎው አቨሬጅ ፊልም የሚያስመርቁ አይመስሉም እንዲህ እንቁጲጢጥ ሲሉ 🤡

ስንት በፊልም መነገር የሚችል ጉድ እና ታሪክ የተሸከመች አገር ውስጥ እየኖሩ "የምንትስ ፊልም አክተሮች ዳግም ተጣመሩ" ብለው "ሞኙ ሌባ ያንቺው ሌባ የልቤ ሌባ ያ ሌባ" የሚለውን ስም ቀይረው በ sequel ከች ጭራሽ 😂

ደሞ "የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዳስትሪ" ነው የሚሉት የሸምብጥ ወረዳ ቲክቶከርን ያህል ክሬቲቪቲ የሌላቸው ሰዎች ስብስቦች። የፊልሙ ኢንዳስትሪ አብይ አህመዶች።

ኧረ የድፍረታችሁን ሩቡን ያህል ጣሩ እስቲ ቱ!
አዲስ አበባ

አንዴ ስራ አርፍጄ ምሽት 7:30 በታክሲ እየተመለስኩ ከጎኔ አንድ እህት ነበረች ፊቷ የግድግዳ ቀለም ይመስል የተቀባችው ዱቄት በማንፀባረቅ አይን ያጠፋል ገና ሀያ ቤት ውስጥ እድሜ ትሆናለች

በጣም ማቃሰት ስሜት ስሰማ "ምነው እህት አሞሽ ወደ ሀኪም ቤት እየሄድሽ ነው" ስላት "አይደለም ስራ ነኝ" አለችኝ

ግራ በመጋባት "በዚ ሰአት ስራ ያውም እያመመሽ?" አልኳት

"አዎ ስራዬ መቆም ነው" አለችኝ ፋራ ሆኜ አሁንም "አልገባኝም ቆሞ ሚከፈል ስራ አለ እንዴ" አልኳት

ፈገግ ብላ "ኧረ ገላዬን ነው ምሸጠው" አለችኝ

ክው አልኩ "ታዲያ እንዲ ታመሽ እንዴት ትሄጃለሽ ለራስሽም አታስቢም" አልኳት

የምር በጣም ገርሟት ለመስማት ሚከብድ ምላሽ ሰጠችኝ "ህመሜ እርግዝና ነው የ4ወር ነፍሰ ጡር ነኝ" አለችኝ

ደነገጥኩኝ እና "እንዲ ሆነሽ ለመስራት እንዴት ህሊናሽ ፈቀደ" አልኳት

"ምበላው አጥቼ ቤት ኪራይም ስላለብኝ" አለችኝ

ራሴን በጣም አመመኝ "አንቺ ቸግሮሽ ነው እርጉዝ መሆንሽ ያስታውቃል ግን ወንዶቹ ይተኛሉ አብረውሽ?"

"አይ እሱን እንዲያቁ አላደርግም"

"ሌላ ስራ አተሽ ነው?"

"ነበር ዋስ ሚሆነኝ አጣሁኝ"

"አረብ ሀገር ለምን አትሄጂም?"

"መሄድ እፈልጋለሁ እድሉን አላገኘሁም"

"እሺ ሰአት እየሄደ ነው በቀን ስንት ነው ምታገኚው?"

"400ብር"

"እህቴ እኔ ወንድምሽ ነኝ የዛሬን 400ብር ልስጥሽ እና ወደ ቤት ተመለሺ"

ፈገግ አለች አላመነችም ነበር ብሩን አውጥቼ እጇ ላይ ሳረገው እንባዋ ዝርግፍ አለ

እኔ በተቻለኝ አቅም እንደማግዛት ነግራት ዩሀንስ ቤተ ክርስቲያን ጋር ወደ ጎጃም በረንዳ የታክሲ ከፍዬ ሸኘዋት

ያኔ የሰጠዋት ስልክ ሲም በአጋጣሚ ተዘጋ ደውላ አታኝም ሊሆን ይችላል...💔
ከ Tiktok መንደር ...😂🙆‍♂😝
STRAW በአማርኛ ትርጉም

Join us...
    ✦✺ @Biranayetube ✺✦
    ✦✺ @Biranayetube ✺✦
Straw [በአማርኛ ትርጉም].avi
488.6 MB
Straw - በአማርኛ ትርጉም ☝🏻

Join us...
    ✦✺ @Biranayetube ✺✦
    ✦✺ @Biranayetube ✺✦
ያልተኖረ ልጅነት ...😭🙆‍♂😂
I can't...😭🙆‍♂😂
አንድ ጥቁር ስራዋን ብትሰራ ተጠላች።

መታወቂያ ሳታዩ ብር የሰጣቹ የባንክ ሰራተኞች ካላቹ ...👎🟥
'አፍሪካ የሚያስፈልጋት ስራ እንጂ ማስታወቂያ አይደለም።'🖤

ዲዲየር ድሮግባ፡🗣 "ሜሲ፣ እኔ እና አንዳንድ ተጫዋቾች ከ2010 የአለም ዋንጫ በፊት ለአንድ የመጠጥ ድርጅት ማስታወቂያ ስንሰራ ሜሲ በአፍሪካ ጫካ ውስጥ ራቅ ባለ መንደር አንዳንድ ሰዎችን አግኝቶ ኳስ ተጫወተ።

ነገርግን መጨረሻ ላይ በቁም ነገር እንዲህ አለኝ 'ድሮግባ እኛ በሚሊዮን ለሚቆጠር ገንዘብ ስንጫወት እነዚህ ሰዎች ደግሞ ቆሻሻ ውሃ ሲጠጡ አይተሃል?' አለኝ።

በቀጣዩ ቀን እሱ ከማስታወቂያ ስራው በሚከፈለው ገንዘብ ለመንደሩ ጉድጓዶች ለመቆፈር፣ ጥሩ ሆስፒታል፣ ትምህርት ቤት፣ የመጫወቻ ሜዳ እና ሌሎች ነገሮች እንዲገነቡ ማዘዙን ከድርጅቱ ሀላፊ ሰማሁ።

በጣም ጥሩው ነገር በዚህ ልገሳ ውስጥ ስሙ እንዳይጠቀስ ለማድረግ መሞከሩ ነው። ከስድስት ወር በኋላ ሜሲ ገንዘቡ ለባለቤቶቹ መድረሱን ለማረጋገጥ እና ፕሮጀክቱ መሰራቱን ለማረጋገጥ ወደ መንደሯ ዶክተር፣ አካውንታንት እና ኢንጂነር ላከ።

እስከ ዛሬ ድረስ በአእምሮዬ ውስጥ ያለው ቃል ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ወደ ደቡብ አፍሪካ ስለተላከው አይሮፕላን 'ለምን ይሄንን ሁሉ ሚስጥር አደረከው?' ብዬ ጠየቅኩት።

እሱም መቼም የማልረሳውን መልስ ሰጠኝ፡ 'ምክንያቱም አፍሪካ የሚያስፈልጋት ስራ እንጂ ማስታወቂያ አይደለም። እናም እውነተኛ ተግባራት ምስክርነት አያስፈልጋቸውም!" ብሎ መለሰልኝ።

የሜሲ ታላላቅ ግቦች የተቆጠሩት በጎል ውስጥ ሳይሆን እግር ኳስን በማያውቁ ሰዎች ልብ ውስጥ ነው! እናም እግር ኳስን የሚያውቅ ሜሲ በእግር ኳስ ታሪክ ምርጥ ተጫዋች መሆኑን ያውቃል።"
ይሄ ውሻ ተፈጥሮው መጀመሪያ ውሻ አልነበረም የሰው ልጅ እንጂ። ነገሩ እንዲህ ነው ከወደ ጃፓን አንድ Toco የሚባል የእንስሳት ወዳጅ እንስሳ ከመውደዱ የተነሳ ራሱን ወደ እንስሳ መቀየር ፈለገ።

በዚህም ሀሳቡ 16ሺ የአሜሪካ ዶላር ባወጣ ወጪ ራሱን ከሰው ወደ ውሻ transform አደረገ። የተወሰነ ጊዜ ለመራመድ ሲቸገር ነበር አሁን ተላምዶት ሙሉ በሙሉ የውሻ አካል ሆኖ ቱሪስቶች ይጎበኙታል። ህልሙንም አሳክቷል።

እኔ ለማመን ከብዶኝ ብዙ ቪዲዮ አይቻለው። የሆነ የውሻ ተፈጥሮኣዊ ቅርፅ ግን የለውም በጣም ነው የገረመኝ።
ኢራን ብትተኩስ... እስራኤል ብተኩስ...

የኔ ሂወት ...😭🙆‍♂😝
2025/06/15 22:07:22
Back to Top
HTML Embed Code: