Telegram Web
Sami-Dan...
ሳሚ አትዳን...😭😂
ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የመኖሪያ ቤት ስጦታ ተበረከተለት

ዛሬ የ60ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ከጃምቦ ሪልስቴት የመኖሪያ ቤት ስጦታ ተበርክቶለታል።

በተጨማሪም ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የጃምቦ ሪልስቴት የብራንድ አምባሳደር መሆኑ ይፋ ሆኗል።

የአንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የሙያ ባልደረቦቹና ወዳጆቹ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የልደት በዓሉ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል እየተከበረ ይገኛል።

Plus ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የመኪና ስጦታ (የቢ ዋይ ዲ መኪና) ተበርክቶለታል።

ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የመኪና ስጦታ የተበረከተለት ከታሜሶል ኮሚዩኒኬሽንስ ነው።

የአንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ የሙያ ባልደረቦቹና ወዳጆቹ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የልደት በዓሉ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል መከበሩን ቀጥሏል።
የ Tik Tok አካውንቱን ለበጎ ስራ ከማዋሉ በተጨማሪ.. ከዚህ ልጅ ከምንም በላይ የምወድለት ነገር ትህትናውን ነው። የሚረዱ ሰዎችን ሊረዳቸው ጠርቶ ሲያናግራቸው ድምፁ ላይ ያለው ትህትና is another level. በጣም Humble ነው። በዚህ ልክ ትህትና ይገርማል። በኢትዮጵያ የ Social Media ታሪክ Tik Tok ን በእሱ ልክ ለበጎ አላማ ያዋለ ሰው ያለ አይመስለኝም። መልክተኛውና ባለአደራው በጣም ይለያሉ
.
መልእክተኛው ብቻውን ተፅእኖ ፈጣሪ ነው። ተስፋ የቆረጡ ሰዎችን ተስፋ የቀጠለ... እንደ እቃ ተጥለውና አስታዋሽ አጥተው የነበሩ ሰዎችንም ያነሳ ጀግና ወጣት ነው። He is a role model for being humble and being kind.
.
በነገራችን ላይ.. መልእክተኛው [ ስነ ] ታዋቂ የእግርኳስ ተጫዋችም ነው። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ በአንድ የእግርኳስ ክለብ ቋሚ ተሰላፊ ነው። ብሔራዊ ቡድኑ ላይ ይኑር አይኑር ግን እርግጠኛ አይደለሁም። መልእክተኛው በየመንገዱ ጥጋጥግ አስታዋሽ አጥተው ተስፋ ቆርጠው የተቀመጡትንና የሚረዳቸውን ሰዎች ቀርቦ የሚያናግርበት ትህትና በጣም ይለያል። ተረጂዎቹ እንዳይሳቀቁ በጣም ይጥራል።
.
Social Media ላይ እንደ መልእክተኛው አይነት 50 ሰው ቢኖር ትልቅ ለውጥ መፍጠር ይቻላል...! መልእክተኛው በ Telegram ቻናሉ የ 100 ብር ቻሌንጅ እያዘጋጀ ረዳት የሌላቸውን፣ አይዞህ / አይዞሽ ባይ የሌላቸውን፣ ተጥለው ማንም ያላስታወሳቸውን ሰዎች እየሄደ ያስታውሳል። Keep up the great work Brother ትልቅ ተፅእኖ ነው የፈጠርከው፣ ወደፊትም የምትፈጥረው።
ሰይፉ እነዚህን ሁለት ጥያቄዎች ለምን ዘለላቸው?

ይህ ሰዉ ተደብድቧል ፣ ራቁቱን መኪና ዉስጥ ታስሮ ታይቷል ። በፖሊስ ተያዘ ተብሎም ነበር ።አሁንም ፊቱ ላይ የሚታይ የድብ ደባ ምልክትም አለ ።አዲስ አበባ ፖሊስ "እኔ አላስርኩትም" ብሏል። ማን ነበር የያዘው? ማነው የደበደበው? ሰይፉ ይህንን ጥያቄ ለምን አልጠየቀውም?

ሰይፉ ገለቴን አናግሬያት "ሃያት ያለዉንና የምኖርበትን ቤቴን ከተወልኝ ሌላ አልፈልግም "ብላኛለች ብሏል ።"10 ቤት ያለዕውቅናዬ ተሸጠብኝ፣ ህዝብ ይፍረደኝ " ያለ ሰው በመጨረሻ "አንድ ቤት ከተተወልኝ ሌላ አልፈልግም " ሲል የሆነ የሚጋጭ ነገር የለም? ሰይፉስ ይህንን ሲሰማ "እንዴት? " ማለት ለምን አልቻለም ?

ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ። ግን የተምታቱ ነገሮች በዙብኝ... የዚህ ልጅ ኢንተርቪውም ልክ አልነበረም።
የዚህን ልጅ ጉድ ሰማችሁ ካልሰማችሁ ስሙት 🤔
:
አንተ ብዙ እንዲባልልህ ብዙ እንዲነገርልህ እንደማትፈልግ አውቃለሁ በግድና በምክክር በጎ ተግባሮችህ አደባባይ እንዲወጡና የሁሉም ትብብር እንዲደረግበት እንደታሰበም ሰምቻለሁ።
:
ናሆሜ ብዙ ያነቡ አይኖችን አብሰሃል የብዙዎችን ፈገግታ መልሰሃል "ለእናቶች በጎ አድራጎት ማህበር" የሚል አቋቁመህ ለ30 እናቶች ስራ አስጀምረሃል የ5 ልጆችን አባት ቀኑ ሲጨልምበት ሱቅ ከፍተህ ስራ ሰጠሀዋል የወደቁ ቤቶችን አድሰህ በደስታ እንዲኖሩ አርገሃል ከዚህ የሚደንቁ ብዙ ተግባራትንም ከውነሃል ይህ ሁሉ አስተዳደግህን ይመሰክራል።
:
አንተ መልካም ሰው ሁነህ እንድትሰራ ላደረገችህ መልካሟ እናትህና ለአንተ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንዲሰጣችሁ አማኑኤል ይስማን ይህ የረዳሃቸው እናቶች ድምፅ ነው።
ሊታሰር ነው ሲሉ
ሸቤ ገባ ሲሉ
አኔቃኚ
አሌሜሌሜኚ ...😝🙆‍♂😂
በኮቪድ ከስራ ተቀንሶ ጣሊያን ውስጥ በምታሳዝን አፖርትመንት ኩርምት ያለ ሚስኪን፣ ስልኩን ሲነካካ ድንገት ባገኛት ቲክቶክ የምትባል አፕ፣ ያውም ቃል ሳይተነፍስ እንዲህ አለምን ሲሞላት ኤቴስትን "እግዚሀርማ አለ" አያስብለውም ወይ?

ቲክቶክ ባለፈው ዓመት ብቻ 20 ሚሊየን ዶላር በአንድ ዓመት የከፈለው። ለእያንዳንዷ ፖስት ለሚያደርጋት ፖስት 750,000 ዶላር። አልባለገ አልተሳደበ ቃል አልወጣው! እስኪ አንድ ሰው ዘሎ አሜን ይበል! አይዘህ ዘለህ ትቀራለህ!

ሞክር! ስራ! ጣር! ከምንም በላይ ቅን ሁን! ቅን!ቅን! ቅን!

አንተኮ ይሄው ስንት ቀኔ ሰብስክራይብ አድርገኝ ስልህ እንዳላየ ታልፋለህ

በል እዚህ ፅሁፍ ስር ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ አድርግ።ተጫነው...👇😁😋
https://youtube.com/@biranayetube?si=puGOMuJp6HbzRKaJ
Majestic!

Gonder, Amhara, Ethiopia...❤️
ጭራሽ መኪና ላላት ሴት
ነበር ስታለቅሱ የነበረዉ ...🙆‍♂😝😂
ለጌታም ጌታ አለው ...😝🙆‍♂😂
ተወ በሉት ይሄን ሰውዬ… ደሞ ከአዲሱ ሚስቱ እንዳያፋታው ...😭

ስማ አዕምሮ… ይሄ ፓስተር ቸሬ… ድርሽ እንዳይል እዚህ ትዳር ውስጥ…🤧
ሰይፍሻ የባለትዳሮችን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ተወው !

ይድረስ ፦ ለሰይፉ ፋንታሁን

ሰይፍሻ አንተ ቅን እና ደግ ሰው ነህ።

ሰይፉ ሾው የተሰኘ ቁጥር 1 የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ ነህ። በፕሮግራምህ ለዓመታት ስታዝናናን ፣ ቁምነገር ስታስጨብጠን እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ወገኖቻችንን ስትረዳ ፣ እንዲረዱ መንገዱን እያመቻቸህ ትልቅ ስራ ሰርተኻል።

ሰይፍሻ ወንድማችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፕሮግራምህ ላይ የምታቀርባቸው በተለይ የባልና ሚስት የትዳር ፍቺ እና ንትርክ በአንተ ፕሮግራም ላይ ባይቀርቡ ባይ ነኝ።

ባለትዳሮቹ ወይ ታርቀው አይታረቁ ሁሉም በየፊናቸው የየራሳቸውን ብሶት እየዘረገፉ ሕዝቡን ግራ ማጋባታቸውን ተያይዘውታል።

ሰይፍሻ ወንድማችን ለዓመታት የገነባኸውን መልካም ስም እና ዝና በሚጨቃጨቁ እና ትዳራቸውን በፍቺ በቋጩ ባለትዳሮች እሰጥ አገባ ምክንያት ሰው አፍ ውስጥ ገብተህ መልካም ስምህን እንዳትንደው በጥንቃቄ ተመልከተው። ከፕሮዲውሰሮችህ ጋር በደንብ አጢነህ ምከርበት።

ከዚህ በኋላ የታመመ ትዳር ያላቸውን ሰዎች አንተ ፕሮግራም ላይ ባታቀርባቸው ስል ወንድማዊ ምክሬን እለግስሃለሁ።

ኢትዮጵያ ውስጥ በአንተ ልክ የመዝናኛ ፕሮግራምን አሳምሮና ቀጥ አድርጎ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለዓመታት ያለመዋዠቅ ፣ የሰራ ሰው አይቼ አላውቅም።

ወንድማችን ሰይፍሻ ፦ የአንተ ተወዳጅ ሾው ላይ ትዳራቸውን በፍቺ ያጠናቀቁ ባለትዳሮች ባይቀርቡ ፣ ጉዳያቸውን በሽምግልና ወይም በፍርድ ቤት ቢጨርሱ ባይ ነኝ።

አክባሪህና አድናቂህ ወንድምህ
ዘሪሁን ተዝናኑ ሞቅ ካለ የሚነበብ ፊርማ ጋር !!!
አዲስ አበባ : የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ተከስቷል

ኢንተርናሽናል ሜዲካል ኮርፕስ (IMC) በአዲስ አበባና በስድስት ክልሎች የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ (ኤምፖክስ) መከሰቱን አስታወቀ።

ኢንተርናሽናል ሜዲካል ኮርፕስ ባለፈው አርብ ሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት፤ እስከ ሰኔ 3 ቀን በ አዲስ አበባ ከተማ፣ አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ሲዳማ፣ ሀረሪና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች 18 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው መረጋገጡን ገልጾ፤ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን አስታውቋል።

በሽታው መጀመሪያ የተገኘው በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ የ27 ቀን ሕፃን ልጅ ላይ መሆኑን የጤና ሚኒስቴርና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 17 ቀን 2017 ዓ.ም በጋራ ባወጡት መግለጫ ማስታወቃቸው ይታወሳል፡፡
Maedot le Ethiopia...👇👇👇
https://youtu.be/606v6246Yxg
የተረዳሁት! 7 ነገሮች!
ገለቴ ቁጥር አታውቅም ። የቀድሞ ባሏ ቁጥር ያውቃል!

ገለቴ መርጃ ማስረጃ አታውቅም። የቀድሞ ባሏ መረጃ ማስረጃ ያውቃል!

ገለቴ የእውቀት ችግር አለባት። የቀድሞ ባሏ ላለበት ነገር በቂ እውቀት አለው።

ገለቴ በመሰለኝ ታወራለች ታምናለች። የቀድሞ ባሏ መሰለኝ ብሎ ነገር የለም። ነው ብቻ ነው!

ገለቴ የደበቀችው እውነት አለ። የቀድሞ ባሏ እውነቱንም ሀሰቱን መግለፅ ይችላል።

ገለቴ የሰው ግፊት አለባት እራሷን አታምንም ። የቀድሞ ባሏ በማንም ግፊት አያምንም እራሱን ያምናል።

ገለቴ የህግ ሂደት አይገባትም። የቀድሞ ባለቤቷ ህግን ጥግ ድረስ እና ሂደቱን ያውቃል!

አይዞሽ ገለቴ! ብዙ ማለት ቢቻልም ለአሁን ይብቃ!
2025/06/16 19:50:49
Back to Top
HTML Embed Code: