Notice: file_put_contents(): Write of 1857 bytes failed with errno=28 No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50

Warning: file_put_contents(): Only 16384 of 18241 bytes written, possibly out of free disk space in /var/www/tgoop/post.php on line 50
አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር@amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn P.8124
AMENNNNNNNNNNNNNNNNNNNN Telegram 8124
በዚህ ዓለም ሕግ ኹለት ተወዳዳሪ አካላት [ለምሳሌ የእግር ኳስ ተጫዋቾች] በስታዲየም ውስጥ ለመገናኘት ቀጠሮ ቢይዙ የየራሳቸው ደጋፊዎች አሉአቸው፡፡ ደጋፊዎቻቸው አብረው እየዘፈኑና እየፎከሩ ተወዳዳሪዎቹን እያበረታቱና እያሞገሱ፣ ተጋጣሚውንም እየተቃወሙ ወደ ስታዲዮሙ ይኼዳሉ፡፡ ስታዲዮሙ ውስጥ ሲገቡና ውድድሩ ሲጀምርም እስከ ውድድሩ ፍጻሜ ይህን ያደርጋሉ፡፡ ደጋፊዎቹ ይህን ቢያደርጉም ቅሉ ወደ ውድድር ሜዳው ወርደው ግን የተወዳዳሪዎቹን እግር ወይም እጅ ይዘው ማገዝ አይችሉም፡፡ የተቃራኒውንም ቡድን እግር ማደናቀፍና ወደ ኋላ መጎተት አይችሉም፤ አይፈቀድላቸውም፡፡

ደጋፊው እንዲህ ማድረግስ ይቅርና “በእንደዚህ ዓይነት ስልት ተጫወቱ” ማለትም አይችልም፡፡ “በእንደዚህ ዓይነት ስልት ተጫወቱ” ማለት የሚችለው አሠልጣኙ ራሱ ከመጫወቻ ሜዳ ውጭና በተሰጠው ቦታ ኾኖ ይህን ማለት ቢችልም ቅሉ ወደ ሜዳው ገብቶ ማገዝ አይችልም፡፡

በእኛ በክርስቲያኖች ዘንድ ግን እንደዚህ አይደለም፡፡ እኛ በዚህ ዓለም ከአጋንንትና ከጭፍሮቹ ጋር በምንጋደልበት ጊዜ እኛን የሚረዱን አባቶቻችንና እናቶቻችን መላእክትም አሉን፡፡ እነዚህ ቅዱሳን ረዳቶቻችን ግን ከሩቅ ኾነው ቆመው የሚያዩን ሳይኾኑ ወደ ውጊያ ሥፍራው አብረውን የሚገቡ ናቸው፡፡ በአጠገባችን ኾነው ተጋጣሚያችንን ድል እንድናደርግ የሚያግዙን ናቸው፡፡ እነዚህ ረዳቶቻችንና ደጋፊዎቻችን ብቻ ሳይኾኑ ዋናው አሠልጣኝ (እግዚአብሔርም) ተጋጣሚያችንን በምን ዘዴ ድል መንሣት እንዳለብን ይነግረን ዘንድ በውጊያ ሥፍራው ዘወትር አብሮን ይኾናል፡፡ …

እንኪያስ ይህን ተገንዝበን ድል እናደርግ ዘንድ እንበርታ!

(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ - አምስቱ የንስሐ መንገዶች ገጽ 31-32)

tgoop.com/amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn/8124
Create:
Last Update:

BY አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር

Share with your friend now:
tgoop.com/amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn/8124

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. Channel login must contain 5-32 characters Content is editable within two days of publishing So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg
from us

Telegram አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር
FROM American