Telegram Web
Amen Institute of Technology Official®
Photo
ሰላም
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን የደወላችሁና ፍላጎት እንዳላችሁ የገለፃችሁልን ደንበኞቻችን #ሰኞ#ረቡዕና #አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00  ለ 2 ወር ያህል የሚሰጠውን ስልጠና መሰልጠን የምትፈልጉ ረቡዕ 3:00 ላይ በመገኜት ስልጠናችሁን መጀመር እንደምትችሉ እየገለፅን #ቅዳሜና #እሁድ እንዲሁም በማታው መርሃ ግብር መሰልጠን የምትፈልጉ ደግሞ የልዩ ቅናሹ ግዜ የሚጠናቀቀው ግንቦት 06/2016ዓ.ም ስለሆነ እስከዛ ተመዝግባችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ መሆን እንደምትችሉ ማሳሰብ እንወዳለን። 

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
0911585854
👍145
ሰላም ውድ ሰልጣኞቻችን #ዮሐንስ እና #ምንተስኖት ከላይ ስሙ ከተጠቀሰው ድርጅት ለስራ ስለሚደወልላችሁ ስልካችሁን ክፍት አርጋችሁ ጠብቁ❗️
መልካም የስራ ጊዜ❗️
👍207
#አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ
===============
👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎች አስልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
👉ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት #ዌብሳይታችን ይጎብኙ ❗️
#ድረገፅ
https://www.amenelec.com/page/

#How_to_Apply
Interested candidates who meet the above requirements are encouraged to submit their updated
resumes and cover letter highlighting their relevant experience and skill to apply only through in
person and e-mail address
Email-address: [email protected]
Location: Bole Michael, on the 3rd floor of the building across the ring road in front of the
church (Saint Michael Church).
Female candidates are strongly encouraged to apply.
Application Deadline: [7 days after the announcement Date]
We look forward to receiving your applications.
[Amen Institute Technology]
👍103
#እንኳን_ደስ_አላችሁ ❗️
=======
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ዜና ይዘንላችሁ መተናል❗️
ሰላም ውድ  የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን
#ልዩ_ቅናሽ ግንቦት 6/2016 ዓ.ም በመጠናቀቁ ምክንያት ብዙዎቻችሁ ሳንሰማ አመለጠን ይራዘምልን ብላችሁ  በጠየቃችሁን መሰረት የናንተን የውድ ደንበኞቻችን ፍላጎት ለማርካት እስከ ግንቦታ 18/2016 ዓ.ም መራዘሙን ስንገፅ በደስታ ነው።
👉በዚህ መሰረት 35% ቅናሽ ባደረግንባቸው በሚከተሉት ፈረቃወች እስከ ግንቦት 18 መመዝገብ ትችላላችሁ።
1⃣.
#ቅዳሜ (8:00-11:00) እና #እሁድ(3:00-6:00) ለ 2 ወራት የሚሰጠው ግንቦት 19/2016ዓ.ም ስልጠና  ይጀምራል።
2⃣. እንዲሁም
#በማታው_መርሃ ግብር #ሰኞ#ማክሰኞና #አርብ ከቀኑ 12:00-1:30  መሰልጠን የምትፈልጉ  ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ስለሚጀመር ቅናሹ ከመጠናቀቁ በፊት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
35% ያደረግነው 
#ልዩ_ቅናሽ  የሚጠናቀቀው ግንቦት 18/2016ዓ.ም ስለሆነ እስከዛ ተመዝግባችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ መሆን እንድትችሉ ከወዲሁ አሳስባለሁ❗️
👉ከጥዋቱ 3:00-6:00  ለ 2 ወር ያህል የሚሰጠውን ስልጠና  በዚህ ዙር
#ስለሞላ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
አለው❗️
ክፍያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0911585854
👍181
#ለወዳጆችዎ_ሁሉ_ያጋሩት❗️
=======
👉 ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ይህን ቪዲዮ ለወዳጆቻችሁ ሼር አርጉላቸው።
👉ቪዲዮ ላይ የምታዩቸው የ 19ኛ ዙር የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ሰልጣኞች ሲሆኑ ከዚህ በፊት በ 16ኛ፣ 17ኛ እና 18ኛ ዙሮች የሰለጠኑ ሰልጣኞቻችን አሁን ላይ የሳይት ልምምድ ላይ ሲሆኑ የሚገርመው ብዙ ድርጅቶች የሰለጠኑ ባለሙያዎችን ጠይቀውን ስለነበር አብዛኞችን ከ ሳይት ልምምድ በፊት የወርክሾፕ ስልጠናዎችን እንደጨረሱ ነው ለቅጥር የላክናቸው።
👉ምናልበት በዚህ ዘርፍ ሰልጥናችሁ የሙያ ባለቤት መሆንና ከፍተኛ ገቢ ማግኘት የምትፈልጉ ተከታዮቻችን ከመደበኛው ክፍያው ክፍያ የፋሲካን በዓል  ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን ታላቅ ቅናሽ እስከ 18/09/2016 ዓ.ም በመመዝገብ #በማታው እና #በቅዳሜና_እሁድ የሚሰጠውን ስልጠና በመሰልጠን ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ መሆን ትችላላችሁ።

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ስራና ሙያ ማሰልጠኛ)
https://vm.tiktok.com/ZMMwnD5D5/
👍12
#ፅድት_ያለች_ካድ_app
=======
👉ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ዛሬ #ካድ_ፋይል_በስልካችሁ_ለመክፈት ለተቸገራችሁ አንድ ፅድት ያለች #app ይዠላችሁ መጥቻለሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በማውረድ ሳይት ላይ ለምትሰሩም እሱን መጠቀም ትችላላችሁ❗️
👉የልብቶፕም አለው የምትፈልጉ ካላችሁ ኮመንት ላይ ፃፉልኝ ሊንክ እልክላችኋለሁ።
Check out "DWG FastView-CAD Viewer&Editor"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gstarmc.android
👏9👍5
2025/10/22 02:16:41
Back to Top
HTML Embed Code: